Nef Crypto ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


You will get trustworthy information on crypto from experienced experts in the field if you join Nef Crypto.
Owner: @Mayet_Berhanu
Crypto Currency Buy&Sell: @dagmawi_24
Any questions: @Nefcryptobot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


PAWS ቀን ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ 10Million ተጠቃሚ ማፍራት ችሏል።

👉አንዳዶቻችሁ Invite ስታረጉ አልቆጥር ካላቹ Invite ያረጋችሁት ሰዉ Username ስለሌለዉ ነዉ

👉 ይሄ ፕሮጀክት ወዲያዉ ስለሚያልክ በቻላችሁት ያክል Multi ስሩ (Multi ስትሰሩ በተለያዩ ቴሌግራም አፖች ቢሆን ይመረጣል)

PAWS


@Nef_Crypto


Tomarket Step 5

@Nef_Crypto




⚠️ቤተሰብ Major ካመጣቸዉ Achievements አንዱ በነጻ ሲሆን ለቀደሙ አንድ Million ሰዎች ብቻ ነዉ ቶሎ በሉ ይሄን Achiebement claim አርጉት

👉ወደ ደረጃ ወደሚገልጸዉ Page ሄዳቹ አንደኛ ደረጃ ያለዉን ሰዉ ፕሮፋይል ዉስጥ ግቡና Claim አርጉት። ለ1 Million ሰዉ ብቻ ነዉ ፍጠኑ!!

@Nef_Crypto


ማሳሰቢያ .. ኤርድሮፕ ስትሰሩ ብዙ ግሩፖች ስለምትገቡ በአጠቃላይ ተጋላጭ ነን ለ fake ሀከሮች so ማንኛዉንም ያልታወቀ የተላከላችሁነ link አትንኩ🙌





https://t.me/Nef_Crypto


BITGET WALLET አሁን 1 Million ሞልቷል Mystery Gift ከጥቂት ቀናት በኋላ ይደርሳችኋል ብለዋል

@Nef_Crypto


Tomarket Update...

⚡️ Tomarket ለ Community 80%
⚡️Tomarket oct31 ላይ TGE
⚡️ይህ ማለት ግን ነገ እንቀበላለን ማለት አይደለም ምክንያቱም ተጠቃሚዎች የ $Toma holder የሚሆኑት ወይም የሚቀበሉት በቅርቡ ነዉ ብለዋል
⚡️$Toma ከተቀበልን በኋላ አዲስ Farming pool የሚባል አካተዋል
ይህ Farming pool ምንድን ነዉ🤔

ይሄ Farming pool ማለት በአጭሩ የ$Toma ባለቤቶችን(Holders) ማለትም የማይሸጡትን(እኔን አይጨምርም😅) 👉 የያዙትን የ $Toma መጠን በየጊዜዉ ለታማኝነታችሁ እየተባሉ በተወሰነ የሚጨመርላቸው
👉የተለያዩ አዲስ ኤርድሮፖች ላይ ቦነስ የሚሰጥ አሰራር ነው።

⚡️በተጨማሪም Premium medal ያላችሁ ተጨማሪ ይኖራችኋል ብለዋል።


@Nef_Crypto
@Nef_Crypto


በ airdrop ተስፋ እየቆረጥን ቢሆንም ግን ይችን ብንሞክር አሪፍ ነው ።
Gateio Web3 ስለ Paws በ Twitter ገፁ

ገና ከመጀመሩ ምን ጉድ ነው

Family ወጥራችሁ ስሩት በጣም አሪፍ Airdrop ነው 🔥🔥🔥

ለመጀመር ➡️ 
Start


👉Tomarket ነገ List ይደረጋል ቢባልም እስካሁን የትኛዉም Exchange አላሳወቀም(announcement )
👉ይሄ ግን Tomarket scam ነዉ አያስብልም ምክንያቱም Bitget Exchanhe በ Official ዩቲዩብ ቻናላቸዉ ላይ ስለ Tomarket ቪዲዮ ፖስት አርገዋል።
👉Tomarket ዛሬ ላይ ኤክስቼንጆች ማያሳዉቁ ከሆነ በ Web3 ላይ ብቻ ሊስት ሊደረግ ይችላል ይሄ ደግሞ አብዛኞቻችን የምንፈልገዉ አይደለም። ለማንኛዉም እንደኔ የከፈላችሁ አይዞን የሚሆነዉን መጠበቅ ነዉ🤧🤧

@Nef_Crypto
@Nef_Crypto


CROS እየገባ ነዉ። Check አረጉት ግን እንደምታዩት ለኔ 0.862 Cros(1$የማይሞላ ነዉ የሰጡኝ🤧)

@Nef_Crypto


Gate.io ስለ አዲሱ PAWS AIRDROP


ይህ አዲሱ $DOGS በመባል እየተነገረለት የሚገኘው Paws ኤርድሮፕ ላስጀመራቹ Earn ውስጥ በመግባት In Game የሚለው ውስጥ የተለያዩ ታስኮችን መስራት ትችላላቹ

ለዛም ነጥቦችን ይሰጣቹሃል - ደግሜ የምነግራቹ Tap Tap የሚደረግ ኤርድሮፕ ስላልሆን እቤት ውስጥ በምታገኟቸው ስልኮች በሙሉ አንድ በጀመራቹት አካውንት ወደ ሌላኛው ሊንካቹን እየላካቹ ጀምሩት
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=gfzuNZqK

@nef_crypto


WHAT IT Mean 🤔

@Nef_Crypto
@Nef_Crypto


አሁን ላይ አላስገባ ካላቹ በጣም ስለተጨናነቀ ነዉ ደግማችሁ ሞክሩት። ይሄ ፕሮጀክት ከTon builders የመጣ ስለሆነ ሊያመልጣችሁ አይገባም

@Nef_Crypto
@Nef_Crypto


Paws ይባላል ገና ስትገቡ ከዚ በፊት ኤርድሮፖች ከተሳተፋቹ (Hamster,Dogs,Notcoin) እና በ አካዉንታቹ እድሜ ልክ ነጥብ ይሰጣችኋል። ታፕ ታፕ የለዉም ልክ እንደ Dogs ታስክ ብቻ!!

Notcoin እና Dogs ያመለጣቹ ቀጣዩ Dogs ነዉ እየተባለለት ነዉ ሊያመልጣችሁ አይገባም👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=zCVWAr3B

@Nef_Crypto
@Nef_Crypto


New Youtube Task Added in Blum

Answer - PUMPIT
@lifee_zone


Tomarket ላይ Premium medal ልክ እንደ Cats OG pass የሚደርሳችሁን ያባዛል ብለዋል። Premium medal ለመግዛት 1Ton ያስፈልጋችኋል። የገዛ አለ👀👀

@Nef_Crypto


Bitget wallet ቀድመው ለገቡ 1Milliom ሰዎች ሰርፕራይዝ አዘጋጅቷል ሰርፕራይዙ ምን እንደሆነ በግልጽ ባይናገሩም የTomarketን ምልክት አብረው አስቀምጠዋል።
አሁንም ገና አልሞላም መጀመር ትችላላቹ👇

https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-2w3jQ3eXVcB2Pqmiz

@Nef_Crypto


BINANCE MOONBIX 590$ ሽልማት

👉አሁን ላይ 1 BNB(590$) የሚያሸልም ታስክ አምጥተዋል። ታስክ ዉስጥ ገብታችሁ Explorer task ላይ ታገኙታላቹ። ለመጫዎት የግድ Binance አካዉንታችሁን Bind ማረግ አለባችሁ።

👉ጨዋታዉ ምንድን ነዉ?
አንዴ ታፕ አድርጋችሁ ስታስጀምሩት ከ 60 ጀምሮ ወደታች እየቆጠረ ይሄዳል እናም ሌላ ሰዉ ታፕ ካደረገ በድጋሜ ከ 60 ያስጀምራችኋል። ማንም ሳያቋርጥባችሁ 00:00 ከደረሰ 1BNB(590$) ይሰጣችኋል።

BINANCE MOONBIX

@Nef_Crypto
@Nef_Crypto


Donald Trump እና ክሪፕቶ

በቀድሞዉ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የተወከለዉ $MAGA የሚባል Memecoin ከባለፈዉ አመት  በ17029% ጨምሯል። አንድ የmemecoin Trader ከአንድ አመት በፊት በ 96 ዶላር የገዛዉ $MAGA አሁን ላይ 3 ሚሊዬን ዶላር ያወጣል🔥።
ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚደረገዉ የአሜሪካ ምርጫ ክሪፕቶ ላይ ተጽእኖ እንዳለዉ ብዙ ተንታኞች ገልጸዋል ይሄም የሆነበት ምክንያት ዶናልድ ትራምፕ ለክሪፕቶ አለም ትኩረት ከሚሰጡ ቁልፍ ሰዎች መካከል መሆኑ እና ብዙ ጊዜም ከተመረጠ ክሪፕቶ ላይ ትኩረት እንደሚሰጥ ገልጿል። ስለዚህ እሱ ከተመረጠ ብዙ ኢንቨስተሮች የክሪፕቶዉን አለም እንዲቀላቀሉ ያበረታታል ተብሎ ይጠበቃል።
@Nef_Crypto
@Nef_Crypto

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.