Never


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


For any questions @kens121j
📌 Welcome to Never Forex Free Course 🚀
Your go-to spot for learning forex step by step — all for FREE.
📚 What you’ll get here:
✅ Basics of Forex 🏦
✅ Free course any 🛡️
✅ Trading Psychology 🧠
✅ Strategies & Setup

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


For this upcoming week am not active thus much on our telegram channel bcz Am active on Tiktok

Anyone that wants to learn Smc + ict + Crt We are active on tiktok

Live ለመን እንደምንገባ በአጭሩ ለመናገር ያክል የ X-Sniper'ን challenge register እንዳደረግን ሁላችሁም ታውቃላችሁ ብዬ እገምታለሁ so ያ challenge Almost ወደ አንድ ሳምንት ምናምን ነው take የሚያደርገው so ያን challenge እስክንጨርስ ድረስ አብረን live trade እናደርጋለን።

ይህ ቻሌንጅ ላይ የምንሳተፈው ግዴታ ለማሸነፍ ብቻ ሳይሆን እስካሁን ድረስ የለፋንበትን የሶስት አመት Discipline እንዴት Show off ማድረግ እንደምንችል ለሌሎች እንዴት ማሳየት እንደምንችል ለማየት ነው::

ካሸነፍን አሸነፍን ካላሸነፍን ደግሞ የራሳችንን አካውንት Build አድርገን እንወጣለን Or አካውንቱ ከፈነዳም ስህተታችን ምን እንደሆነ ተረድተንበት የምንጨርሰው Challenge ነው

Morning ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ
Evening ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ


Our tiktok acc :- https://www.tiktok.com/@damn_ttg?_r=1&_t=ZS-98wHjxJyp6b

Live ከሰኞ እስከ አርብ Attend ያደረገ ሰው Simply Smc ict እና Crt ጨርሶ ይገባል😊

ግን ደግሞ በፈጣር ስም አንድ ነገር ይዘን እን ወጣለን ብዬ ገምታለው


የXe Sniper Competition ሊጀምር Only 2 days left Next Monday ነው ምንጀምረው So...

እኛ በTiktok live ገብተን A+ entrywochn Take ለማድረግ ዝግጅት መጨረሳችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው::

Official ዜና መሰለብኛ Sorry😹

ይሄን የ tiktok live Trading Outfit ለማምጣት ያል ቆፈርኩት ጉድጓድ የለም ግን Finally በትንሹም ቢሆን መቷል So Starting From monday Let's show them Our strength 💪again If not that doesn't mean anything Yhen ewequ

3 years of Struggle to 4th year ___😄 haha


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ዛሬ በትክክል የሚከፍል እና ለሁላችሁም የሚሆን 100% ክፍያው የተረጋገጠ ስራ ነው ያመጣሁላችሁ👍

😳 ሰዎች በቀላሉ እየገኙ ነው… አንተ ግን ገና እየተመለከትክ?

👉 አሁኑኑ ግባ 👇
https://getblock.me/u/25537613

https://getblock.me/u/25537613

⏳ አሁን ነው ጊዜው – አፍጥን! ቀድሞ ጀመር ቀድሞ ትገኛለህ!

🇪🇹 ኢትዮጵያውያን ብዙዎች እዚህ ላይ ገንዘብ መስራት ጀምረዋል! 😀

💰 የገቢ ማግኛ መንገዶች
✔️ አንድ ሰው ስትጋብዝ = $1 🤑
✔️ ጌም በመጫወት = $0.5 – $1 💸
✔️ 1000 Points = $0.5
✔️ 10 Games Win = $5 🔥
✔️ 1 Hour Stream = $1
✔️ 2 Hours Stream = $2+

💸 Minimum Withdraw = $10 ብቻ!
✅ 100% Payment Verified

🚨 አስፈላጊ መመሪያ
👉 አፑን ሲያወርዱ VPN አብርታችሁ ይጠቀሙ (ለDownload ብቻ)
👉 ከወረዳችሁ በኋላ VPN አጥፉ
   
VPN https://play.google.com/store/apps/details?id=com.fast.free.unblock.secure.vpn

📲 መጀመሪያ ስትከፍቱ ማድርግህ ያለባችሁ ነገር
      Start ❌ እንዳትሉ
1️⃣ Gmail ተጠቅመው Sign up አድርጉ
2️⃣ Face Verify አድርጉ (ግዴታ ነው )
3️⃣ ጌም መጫወት 🎮
4️⃣ ጓደኞቻችሁን ጋብዙ 💰

👇👇👇👇👇👇👇
https://getblock.me/u/25537613

https://getblock.me/u/25537613

🚨🚨🚨እንደገባቹ ከሁሉም በፊት face verify ኣድርጉ ከዛ game ተጫወቱ

ያልገባችሁ ነገር ካለ comment 👉💬


Comment Section Off laderg ስለሆነ Join our group

https://t.me/never12112

የፈጠነ Join join በሉ


Before and After

John 💯


Hello Guys

Am Firomsa i have 46usdt i want it to sell with 195 rate anybody who wants it and trusted with a fear of Egziabher contact me be wust

@firomsa_bekele


Tp4 hit successfuly

+450 pip running in profit


ትናንትና Tiktok Live ላይ የነገርኳቹን የሚያስታውስ አለ? የትናንቱ Tiktok live ላይ የተሳተፈ ሰው የዛሬውን Setup በምንም እድል Miss አያደርግም

Now it is the time to take partials and hold the rest

Again Live ሲኖር ሲኖር አትሸወድ ወርቅ የሆነ ነገር ነው ተነጋግረን ምንወጣው🥸


Btw re entry lgebaw neber ferche ተውኩት እንጂ


Clean +450 pips secured hahaha Live lay ስለነበርኩ ነው Flex yaladerekut አቶካከሱን አይታቿል?😹🔥


Boomboclat hahaha


GEMINI PRO plan
9 MONTH 150BIRR ONLY 5 TB CLOUD
TRUSTED
DM @MXFREECOURSE


Never🫡 dan repost
TradingView_Screenshot_1790740789849.jpg
317.1Kb
TradingView_Screenshot_1790756483821.jpg
295.5Kb
Trade recap

በ 4hr timeframe ላይ (Candle Range Theory - CRT) ላይ በመመስረተ የ ማርኬቱን አቅጣጫ ለየው፣

ትክክለኛውን የመግቢያ ነጥብ(Entry confirmation) ለመፈለግ ወደ 15 min timeframe ተሸጋገርኩ፣ በዚያም ዋጋው ከቀደመው የመወዛወዝ ነጥብ በታች ያለውን liqudity በፈጣን እንቅስቃሴ ጠራርጎ በመውሰድ (M15 Liquidity Sweep) በስህተት የገቡ ነጋዴዎችን ወጥመድ ውስጥ አገባ፣

ከዚያም ወዲያውኑ ዋጋው በከፍተኛ ፍጥነት በመመለስ የ 15 ደቂቃ Rejection Block ፈጠረ፣

ይህም Smart Money አቅጣጫውን ለመጠበቅ በከፍተኛ መጠን መግባታቸውን አረጋገጠልኝ፣


በነዚህም የተሟሉ መረጃዎች በመታገዝ በ 15 ደቂቃ ውድቅ ማድረጊያ ክልል ውስጥ አነስተኛ የስጋት መጠን (Risk) ባለው መልኩ ንግዱን (Trade) ለመግባት ቻልኩ።

አሁን ላይ 300 pips move ካደረገ ቧላ ወደ ታች ትንሽ ተመልሷል

ያልገባቹን መጠየቅ ይቻላል


TradingView_Screenshot_1790751204684.jpg
294.6Kb
-222444_temp.jpg
107.6Kb
Siuuuu ድፍን +200 pips secured

Tp1 and Tp2 hit successfuly


Gold September ውስጥ አረ ፐለው🔥


TradingView_Screenshot_1790740789849.jpg
317.1Kb
TradingView_Screenshot_1790748931391.jpg
318.3Kb
-222433_temp.jpg
104.7Kb
አንድን Entry take ካደረጋችሁ በኋላ Stop lossachun እና Take profitachun የምታስቀምጡበት ቦታ የSetupun Potentiall ዝቅ ያደርገዋል ወይ ደግሞ ከፍ እንዲል ያደርግላችኋል

አሁን ለምሳሌ እዚህ ላይ የገባሁትን ሴትአፕ ማየት ትችላላችሁ አሁን በዚህ ጊዜ ብዙ ትሬደሮች Stop lossachewun የሚያደርጉት ያቺ Liquidity Level ላይ ነው እኔ ግን ከliquidity levelia 10 or 15 ፒፕስ ዝቅ አድርጌ ነው ያስቀመጥኩት ከዛን ያ Market መጥቶ የባይሮችን ስቶፕ ሎስ triger አድርጎ ሲመለስ የኔን Stop loss ግን ሳይነካ ተመለሰልኝ ማለት ነው

ሶ እዚህ ጋር ምንድነው መማር ያለባችሁ Stop loss Placement በትሬዲንግ ውስጥ በጣም ትልቁን ሚና እንደሚጫወት ማየት እንችላለን

Never 💯


TradingView_Screenshot_1790740789849.jpg
317.1Kb
TradingView_Screenshot_1790743607455.jpg
285.4Kb
Good morning Everyone

Am in the trade

May be የትላንቱን price action አይታችሁታል ከሆነ በጣም መጥፎ price action ነበረ ትላንት even ምንም entry አልወሰድኩም ግን ደግሞ ዛሬ ጠዋት የገባሁት እች setup አሪፍ run እያደረገች ነው almost over +110 pips move አድርጋለች እስቲ የሚፈጠረውን አብረን እናያለን


First 5 person 11month


GEMINI PRO plan
9 MONTH 150BIRR ONLY 5 TB CLOUD
TRUSTED
DM @MXFREECOURSE


እያየሁት Missed tarde bcz of fear

18 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.