ETHIOPIAN PASSPORT 🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Ta’lim


ICS Information Channel
If You Need Passport Registration
Contract Us @Online_Passport_Service
Buy Ads https://telega.io/c/officialpassportregistration
Telegram Group
https://t.me/Passport_Service8

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


👉 ፓስፖርት ቀጠሮ የጠፋባችዉ
👉 ፓስፖርት ሞልታችዉ እስካሁን ያልመጣ እና ፓስፖርታችዉ ምን ላይ እንዳለ ማወቅ የምትፈልጉ ያናግሩን ::
የኢትዮጵያ ኢሚግሬሺን እና ዘግነት አገልግሎት አዲስ ባስጀመርረው System ሰዎች SMS ሳይጠብቁ ፓስፖርታቸው ምን ደረጃ ላይ እንዴ አለ አወቅ የሚያስችላቸው ነው ::

Username
@Online_Passport_Service

Our Group
https://t.me/Passport_Service8

Join Our Channel
https://t.me/OfficialPassportRegistration




Congratulations👏
RAHMET & DIRIBE

በእኛ አገልግሎት ስለ አገኛችዉ እናመሰግናለን :: Karaa Keenya Tajaajila Waan Argattin Galatoomaa.


Passport Registration Info dan repost
Congratulation👏👏 Zelalem_Gebremedin
Negese Tadese
Yared Girma


ፓስፖርት ደርሷችሁ ያልወሰዳችሁ ደንበኞቻችን እናም መልይክት አልገባልኝም ብላችው የቆያችሁ ::

በተለያየ ጊዜ አመልክታችሁ ፓስፖርት ታትሞላችሁ ያልወሰዳችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝራችሁን {List}   ከዚህ በታች የለቀቅን ሲሆን በስም መነሻ ፊደል ቀናችሁ መሰረት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወስዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን ።

የቀጠሮ ወረቀት ወይም ሙሉ ስም ከኔ አያት በእንግሊዘኛ እና ቅርንጫፍ ይላኩልን :: ፓስፖርቶ ከደረሰ እኛ መልይክቱን እና List እንልክላችዋለን ::
የ አገልግሎት 100 ብር ይከፍላሉ { ከመጣሎት ብቻ ካልመጣሎት አይከፍሉም }

👉 በዝህ ይላኩልን
@Online_Passport_Service

——


DV 2026 ሊዘጋ ውስን ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል !!

መስከረም 22 መሞላት የጀመረው የአሜሪካ ዲቪ እስከ ጥቅምት 26 ድረስ ብቻ ይቆያል።

እርስዎስ ዲቪ ካላስሞሉ የመሙያ ጊዜው ሳያልቅ ባሉት ቀሪ ጥቅት ቀናቶች ፈጥነው እኛ ጋር በማስሞላት የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።

"እንዴት ነው DV  በቀላሉ ማስሞላት የምችለው ካሉ"በአካል መቅረብ ሳይጠበቅ በ telegram  አስፈላጊውን መረጃ በመላክ ብቻ ባሉበት ቦታ ሆነው እኛ ጥንቃቄ በተሞላው ሁኔታ እንሞላለን።

ዲቪ ሲሞላ የማሸነፍ እድልዎን ከፍ የሚያደርጉ ወሳኝ መስፈርቶች እኛ ጋር ብቻ አሉ፤ እነዚህን መስፈርቶች በሚገባ በመከተል እንሞላለን።

እንዴት ነው ማስሞላት የምችለው ካሉ ቀላል ነው  ከታች በምትመለከቱት የቴለግራም አድራሻችን በመግባት ያናግሩን በፍጥነት በመሙላት በስልክዎ ማረጋገጫ እንልክሎታለን።

ስልክ    @Daawwitii

መልካም እድል!🇺🇸


⭐️Urgent Passport Notice

25,000 Birr in 2 working days
20,000 Birr in 5 working days
5000 Birr Regular

Passport Status {የቆየ
ስፖርት ወይም ፓስፖርት ረጃ ለማወቅ}

INBOX✉️
🌐 t.me/Onli
ne_Passport_Service href='' rel='nofollow'>


ጠፍቶ የተገኘ ፓስፖርት
Passport Bade Argame

#ዮናስ_ሶሎሞን_አለሙ የሚባል ሰው
የጠፋው ፓስፖርትህ እኛ እጅ ላይ ስለ አለ በዝህ አድራሻ እኛን ማግኘት ትችላለህ ::

#Yonas_Solomon_Alemu
Passportin kee Argamee Nu bira Waan Jiruuf Karaa Bilbila Kanaan Nu Argachuu Dandeessa.

📞 0942644972


🔥🔥🔥አስደሳች ዜና
ውድ የግሩፓችን ተከታታዮች ለወራት ተዘግቶ የነበረው አዲስ የፓስፖርት አገልግሎት ለተመዝጋቢዎች ክፍት ሆኗል ስለሆነም ሲስተሙ ከመዘጋቱ በፊት የልደት ካርድ እና የቀበሌ መታወቂያ በቴሌግራም(0942644972)
ወይም @Online_Passport_Service
በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ፓስፖርት ኢትዮጲያ 0942644972




የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች፡-

1. ከጠፋበት አካባቢ የፖሊስ ማስረጃ
2. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
3. የጠፋው ፓስፖርት መረጃ (የፓስፖርት ቁጥር፣ የተሰጠበት ቀን እና የሚያልቅበት ቀን)
4. የፓስፖርት መረጃ ከሌለዎት አቅራቢያዎ ባለ  ኢሚግሬሽን ቢሮ  በአካል በመሄድ ማግኘት ይችላሉ።

 ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶችን አሟልተው በኦንላይን በመመዝገብ  3 ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት የክፍያ አማራጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን (delivery date) በ7876 የፅሁፍ መልዕክት ሲደርስዎ ባመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በመቅረብ ፓስፖርትዎን ይቀበላሉ፡፡

ፎቶ እንዲሰጡ ወይም ሌሎች መረጃዎችን እንዲያሟሉ በ7876  በስልክዎ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከደረሰዎት የፖሊስ ማስረጃ  እና የቀጠሮ  ወረቀት በመያዝ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል ቀርበው ፎቶ የሚሰጡ  ሲሆን በውክልና የማናስተናግድ  መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
በኦንላይን ሲመዘገቡ የሚያያይዟቸው ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፡፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Paaspoortii bade baafachuudhaaf ragaaleen isin barbaachisan:-

1. Waraqaa ragaa waajjira poolisii irraa
2. Waraqaa eenyummaa haaromfame
3. Odeeffannoo paasportii isin jalaa badee(lakkofsa paaspoortii,yeroo itti kennaamee fi yeroo itti dhumu)
4. Odeefannoo paaspoortii isin jalaa badee yoo hin qabaanne tajaajila immigireeshinii fi lammummaa isinitti dhihoo jiru argachuu dandeessu.

Ragaalee armaan olitti heeraman guuttachuudhaan karaa online tiin galmooftanii sa’aa 3 gidduutti karaa toora kaffaltii filattanii qofa kaffaluudhaan  waraqaa beellamaa keessanii piriintii gootanii guyyaa itti paaspoortii fudhattan(delivery date)  yeroo ergaa barrefamaa gabaabaan 7876 irraa isin qaqqabe tajaajila immigireeshiinifi lammummaa filattanitti dhihaachuun paaspoortii keessan fudhachuu dandeessu.

Suuraa akka kennitaniif 7876 irraa ergaa barreefamaa gabaabaan yoo isin qaqqabe waraqaa ragaa waajjira poolisiifi waraqaa beellamaa keessanii qabattanii tajaajila immigireeshiniifi lammummaa filattanitti qaamaan argamtanii suuraa kan kennittan yoo ta’uu waraqaa ragaa bakka bu’insaatiin tajaajila kan hin kennine ta’uu isin beeksifna.

Hubachiisaa:-
Yeroo galmooftan ragaaleen isin maxxansitan kan dubbifamuufi ifaa ta’uu qabu.

——

Telegram: @OfficialPassportRegistration

Contact Us On @Online_Passport_Service


Agency-Active-Countries - Agncy-Active-Countries.csv (1).pdf
286.1Kb
🌏💥የውጭ ስራ እና ክህሎት ወደ ውጭ አገር ዜጎችን ለስራ ማሰማራት የሚችሉ ኤጀንሲሆች የስም ዝርዝር እንደሚከተለው ተቀምጧል።

Via:- Ethiopian Minister Of Labour And Skills


ለባህርዳር አዲስ ፓስፖርት አመልካቾች

አዲስ ፓስፖርት አመልክታችሁ አሻራና ፎቶ ለመስጠት ወደተቋማችን የምትመጡ ደንበኞች ከዛሬ ጀምሮ በቀጠሮ ቀናችሁ መሰረት መጣችሁ እንድትስተናገዱ እያሳሰብን በተለያየ ችግር ምክንያት በቀጠሮ ቀን መገኘት ያልቻላችሁ ከ 16/02/2017 እስከ 01/03/2017 ዓ.ም ድረስ ቅዳሜና እሁድ ብቻ ከ2:30-11:00 ሰዓት በመገኘት አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——
https://t.me/OfficialPassportRegistration


Passport Registration Info dan repost


Join Our Telegram Group
@Passport_Service8


#Dubai
#EthiopianConsulate
ለሚመለከታችሁ ዜጎቻችን በሙሉ!
======================
ስማችሁ ከዚህ በታች የተገለፀው ዜጎቻችን፤ ፓስፖርታችሁ ታድሶ የመጣ በመሆኑ በማንኛውም የስራ ቀንና ሰዓት በቆንስላ ጽ/ቤታችን በአካል በመቅረብ ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።


አዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ሐዋሳ ፣ ድሬዳዋ እና ጅግጅጋ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን  ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ  ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ይላኩልን ::

@Online_Passport_Service



18 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.