Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🕯....የካቲት ...❷❶
🕯.....ማርያም....❤️
እንደ እመቤታችን እንደ ማርያም የአብ
ማረፊያ የሆነ ማነው፡፡ እንደ እመቤታችን እንደ ማርያም የወልድስ ማደሪያ የሆነ ማነው፡፡ እንደ እመቤታችን ማርያም የመንፈስ ቅዱስ ቤት የሆነ ማነው፡፡
ለሰው ኃጢአት ሣይሠራ መኖር ይቻለዋልን ከአራቱ ባሕሪያት ከተፈጠረ ሰው ከመቤታችን በቀር እሳትን የተሸከመ ኃጢአትንም ያልሰራ የለም
እመቤታችን ማርያም ከመላእክት ይልቅ ንፅሕት ናት
እመቤታችን ማርያም ከሴቶች ሁሉ ትበልጣለች፡፡
የመቤታችን ማርያም አሳብ እንደ አምላክ አሳብ ነው፡፡
የእመቤታችን ማርያም መልኳ እንደ አምላክ መልክ ነው፡፡
የአምላክን መልክ ይመስላል፡፡
እመቤችን ማርያም ንጽሕት በመሆኑዋ አምላክን እንዲያድባት አደረገችው፡
እመቤታችን ማርያም ለአምላክ የደስታ ማደሪያ ሆነችው፡፡
እመቤታችን ማርያም አምላክን በድንግልናዋ ወለደችው፡፡
እመቤታችን ማርያም በነቢያት ትነገር ነበር፡፡
እመቤታችን ማርያም በሐዋርያትም ትነገር ነበር፡፡
እመቤታችን ማርያም በፍጥረት አንደበት ትመሰገናለች የቤተክርስቲያን ልጆች አክብሯት ለኛ ለኃጥአን መድኃኒታችን ስለሆነች ፡፡
በጎ አገልግሎትም ለሚያገለግሉት ዋጋውን ትሰጠዋለች ሳትጠራጠሩ በፍጹም ልቦናችሁ እመኑባት እሷ መድኃኒታችን ናትና፡፡
በሥዕሏ ፊት ስገዱ ለሥዕሏም ያልሰገደ ግን ከቆመበት ቦታ ይጥፋ ስም አጠራሩም አይታወቅ፡፡
/ ተዓምረ ማርያም መግቢያ /
🌷ቅድስት ሆይ ለምኝልን🤲
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️
🟡➪ @Name33O