Online 😱


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


በውድድር ሜዳ ማሸነፍ ስትቀምር
የትግልህን ጫፍ
ከውጤቱ ሣይሆን ከግብአቱ ጀምር
እዚህ ቻናል ላይ የምናወዳድራቸው
1 ፎቶ
2 ስእል
3 ግጥም
4 ቀልድ
4 በድምፅ (በዘፈን)
መልካም ውድድር ይሁንላቹ
ሀሳብና አስተያየት ካላቹ
👇👇👇👇👇👇
@

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🔴ለዛሬ በጣም አሳዛኝ የሆነ
የፍቅር ታሪክ🔴
ልነግራቹ ወደድኩ። እናም እነሆ አልኩዋቹ"
"...እጅግ በጣም የሚፋቀሩ
ሁለት ፍቅረኛሞች ነበሩ። ታዲያ እነዚህ ፍቅረኛሞች በጣም
ከመዋደዳቸው የተነሳ
ሲበሉም፣ ሲጠጡም ሆነ
ሲዝናኑ ተለያይተው
አያውቁም።
አንድ ቀን አንድ
ላይ ሆነው ዎክ
በሚያደርጉበት ሰአት
ድንገት ሲበር የመጣ
መኪና ፍቅረኛዋን
ከጎኗ ነጠቃት። ልብሷም
በፍቅረኛዋ ደም
ተጨማለቀ። እጅግ
አዘነች። ልብሷ ላይ
የተፈናጠረው የፍቅረኛዋ
ደምም
የፈለገውን ያህል
ቢታጠብም ከልብሷ ላይ
ሊለቅ ወይም ሊፀዳ
አልቻለም። ይሄ ደሞ
ሌላ ጭንቀት ፈጠረባት።
ይባስ ብሎ ደሞ
በህልሟ 'ፀጉራቸው የሸበተ
አሮጊት ሴትዮ'
በፍቅረኛዋ ደም
የተጨማለቀውን ልብሷን
ለብሰው ይታዩዋት ጀመር።
ይሄን ግዜ አበደች።
ብቻዋን ሆና መለፍለፍ
መዘባረቅ ጀመረች። ይህን
ችግሯን ልብ ያሉ ቤተሰቦቿ
ይዘው ፀበል ይወስዷታል።
ፀበል ቦታ ስትደርስም በህልሟ
የሚታዩዋት 'ሽበታም
አሮጊት ሴትዮ' በግራ እጃቸው
መቆሚያቸውን
ተደግፈው በቀኝ እጃቸው
መቁጠሪያቸውን ይዘው
አገኘቻቸው።
ደነገጠች። አሮጊቷ
አጠገባቸው ስትደርስም
ቀና ብለው
"መጣሽ ልጄ? እኔም
አንድ ቀን
እንደምትመጪ አውቅ
ነበር።" አሏት
በደከመ ድምፅ።
ቀጥለውም "የፍቅረኛሽ
ደም ከልብስሽ ላይ
አለቅም እንዳለሽ
አውቃለው።
ማስለቀቂያውም እኔ
ዘንድ ይገኛል።" አሉና
መሀረባቸውን ፈተው
የተቋጠረ ነጭ ዱቄት
መሰል ነገር
አውጥተው ሰጧት።
እሷም አሮጊቷ የሰጧትን
ነገር ይዛ ወደ ቤቷ
ተመለሰች። በፍቅረኛዋ
ደም የተጨማለቀውን
ልብሷን አሮጊቷ
ቋጥረው በሰጧት ነጭ
ዱቄት መሰል ነገር
ስታጥበው የፍቅረኛዋ
ደም ከልብሷ ላይ
ሙልጭ ብሎ ጠፋ። ለካስአሮጊቷ
የሰጧት
ነገር...
.
.
.
.
.
.
.
....ኤሪያል የዱቄት ሳሙና
ነበር።"
.

😁😁😁😁😁😁


💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
❤️ ❤️
❤️ ❤️
❤️ ❤️
የፍስለታ በአል የይቅርታ እና የምስጋና ቀን ነው ስለሆነም
❤️ሳላዉቅ በስህተት❤️
♥️አውቄ በድፍረት♥️
አስቀይሜሽ/ክ
አሳዝኜሽ/ክ
አስከፍቼሽ/ክ
💜
ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💜
💞ይ
💞ቅ
💞ር
💞ታ ጠይቃለው💕
በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ በመከፋት ሳዝን በማዘን💘
💖 በደስታዬ ተደስተሽ/ህ ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጠሽኝ/ከኝ❣️ 💚ስሜታዊ ሆኜም
💙መታገስን ላስተማርሽኝ/ከኝ💜💗
💖💕💞በዙሪያዬ
💓💗💖ስላለሽ/ህ
💝አ
💝መ
💝ሰ
💝ግ
💝ና
💝ለ
💝ሁ
እስኪ ለምትወጂው/ደው ሰው ይህን መልእክት ላኪላት/ላክለት
💚💛❤️
💚💛❤️የእግዚአብሔር ለድንግል ማርያም ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
💚💛🧡


🔴ለዛሬ በጣም አሳዛኝ የሆነ
የፍቅር ታሪክ🔴
ልነግራቹ ወደድኩ። እናም እነሆ አልኩዋቹ"
"...እጅግ በጣም የሚፋቀሩ
ሁለት ፍቅረኛሞች ነበሩ። ታዲያ እነዚህ ፍቅረኛሞች በጣም
ከመዋደዳቸው የተነሳ
ሲበሉም፣ ሲጠጡም ሆነ
ሲዝናኑ ተለያይተው
አያውቁም።
አንድ ቀን አንድ
ላይ ሆነው ዎክ
በሚያደርጉበት ሰአት
ድንገት ሲበር የመጣ
መኪና ፍቅረኛዋን
ከጎኗ ነጠቃት። ልብሷም
በፍቅረኛዋ ደም
ተጨማለቀ። እጅግ
አዘነች። ልብሷ ላይ
የተፈናጠረው የፍቅረኛዋ
ደምም
የፈለገውን ያህል
ቢታጠብም ከልብሷ ላይ
ሊለቅ ወይም ሊፀዳ
አልቻለም። ይሄ ደሞ
ሌላ ጭንቀት ፈጠረባት።
ይባስ ብሎ ደሞ
በህልሟ 'ፀጉራቸው የሸበተ
አሮጊት ሴትዮ'
በፍቅረኛዋ ደም
የተጨማለቀውን ልብሷን
ለብሰው ይታዩዋት ጀመር።
ይሄን ግዜ አበደች።
ብቻዋን ሆና መለፍለፍ
መዘባረቅ ጀመረች። ይህን
ችግሯን ልብ ያሉ ቤተሰቦቿ
ይዘው ፀበል ይወስዷታል።
ፀበል ቦታ ስትደርስም በህልሟ
የሚታዩዋት 'ሽበታም
አሮጊት ሴትዮ' በግራ እጃቸው
መቆሚያቸውን
ተደግፈው በቀኝ እጃቸው
መቁጠሪያቸውን ይዘው
አገኘቻቸው።
ደነገጠች። አሮጊቷ
አጠገባቸው ስትደርስም
ቀና ብለው
"መጣሽ ልጄ? እኔም
አንድ ቀን
እንደምትመጪ አውቅ
ነበር።" አሏት
በደከመ ድምፅ።
ቀጥለውም "የፍቅረኛሽ
ደም ከልብስሽ ላይ
አለቅም እንዳለሽ
አውቃለው።
ማስለቀቂያውም እኔ
ዘንድ ይገኛል።" አሉና
መሀረባቸውን ፈተው
የተቋጠረ ነጭ ዱቄት
መሰል ነገር
አውጥተው ሰጧት።
እሷም አሮጊቷ የሰጧትን
ነገር ይዛ ወደ ቤቷ
ተመለሰች። በፍቅረኛዋ
ደም የተጨማለቀውን
ልብሷን አሮጊቷ
ቋጥረው በሰጧት ነጭ
ዱቄት መሰል ነገር
ስታጥበው የፍቅረኛዋ
ደም ከልብሷ ላይ
ሙልጭ ብሎ ጠፋ። ለካስአሮጊቷ
የሰጧት
ነገር...
.
.
.
.
.
.
.
....ኤሪያል የዱቄት ሳሙና
ነበር።"
.

😁😁😁😁😁😁












ለ ዮቱበሮች (YouTuberoch) አስደሳች ዜና በ Facebook ቻናናቹሁን የምታስተዋውቁበት group ይዘንላቹ መተናል ይቀላቀሉና👇 ቻናሎን ያስተዋውቁ በአጭር ጊዜ የሚለወጡበት group new ይኔን እድል እዲጠቀም የሚፈልጉት ሰው ካለ ሼር ያድርጉላቸው በቅርቡ ደሞ ከ 20 ሺህ በላይ ተከታይ ባለው Tiktok Account ( አካውንት) ላይ free (ፍሪ) ማስታወቂያ እንጀምራለን
ጉሩፑን ለመቀላቀል 👇 ይጫኑት

https://www.facebook.com/groups/537805250640168/?ref=share














Tiktok video ❤❤❤
7000ሺህ እይታ ያገኘ video❤❤❤
Thakyou my people🙏🙏🙏

@fiker_entertainment/video/7068646984105725190?_r=1&u_code=dj649di3m0hjg9&preview_pb=0&language=en&_d=dj649f8cagjh9d&share_item_id=7068646984105725190&source=h5_m×tamp=1652979529&user_id=6974750424264344582&sec_user_id=MS4wLjABAAAA1zswV6WK6mbxc2bpGNdTT4b5PoJeX6X4hDOmb9gheFiYxvDBVwcQFPBGshpRBFd_&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7088628307257231109&share_link_id=615a3f64-8164-46cb-ba15-cc47d34d0b5a&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main' rel='nofollow'>https://www.tiktok.com/@fiker_entertainment/video/7068646984105725190?_r=1&u_code=dj649di3m0hjg9&preview_pb=0&language=en&_d=dj649f8cagjh9d&share_item_id=7068646984105725190&source=h5_m×tamp=1652979529&user_id=6974750424264344582&sec_user_id=MS4wLjABAAAA1zswV6WK6mbxc2bpGNdTT4b5PoJeX6X4hDOmb9gheFiYxvDBVwcQFPBGshpRBFd_&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7088628307257231109&share_link_id=615a3f64-8164-46cb-ba15-cc47d34d0b5a&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main









20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

171

obunachilar
Kanal statistikasi