🎀 fôř ėvěř 🎀 dan repost
ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነዉ። ማፍቀር ምላሽ አይጠይቅም የግድ መፈቀርም አይሻም ማፍቀር በራሡ ደስስ ይላል
"እውነተኛ ፍቅር መራራ ነገርን በሚያስከትል እንደስኳር በሚጣፍጥ ቃላት ወይም ጨለማን በሚያስከትል ብርሃን የታጀበ አይደለም የእውነተኛ ፍቅር ብርሃን አንዴ ከበራ የማይጠፋ፣ካመነ የማይክድ፣ከወደደ የማይጠላ የራስን ሕይወት አሳልፎ ለሌላው እስከመስጠት የሚያደርስ መለኮታዊ ስጦታ ነው።
ይሕንን ውድ ስጦታ ከፈጣሪ የሆኑ ፈጣሪ የፈቀደላቸው ብቻ ይታደሉታል በመሆኑም ፍቅር የጨዋዎች አብይ መልእክት እንጂ የባለጌዎች ዲስኩር አይደለም አዎን እውነተኛ ፍቅር ካምላክ በትጋት የሚሰጥ ነው።
Join👇👇👇
@saktawocu