📰ሰለ Qesem Tutorialሙሉ መረጃ እነሆ
📌 Qesem Tutorial ምንድነው?
መልስ:- Qesem Tutor ለ 2017 Entrance ተፈታኞች ተብሎ የተከፈተ የትምህርት ማዕከል ነው።
📌ትምህርቱን እንዴት ያስተምራል?
መልስ :-እንደምናውቀው በሀገራችን አብዛኞቹ ተማሪዎች Smartphone ተጠቃሚዎች ቢሆንም የInternet ተደራሽነት ውስን በመሆኑ በአንድ ግዜ የራሳችንን platform ተግባራዊ ማድረግ ለበርካታ ተማሪዎች ተደራሽ ለማድረግ እና ሁሉንም ያካተተ እንዲሆን በቂ የinternet connection አስፈላጊ ሆኗል።ለዚህም ቀላል መንገድ ቴሌግራም ነው። በዚህም private የtelegram Channel በመክፈት Entrance ከፍተኛ ወጤት ባመጡ ተማሪዎች ትምህርቶችን ቀላል እና ምቹ በሆነ ሁኔታ እንዲሁም አሳታፊ እንዲሆን እንደየትምህርት አይነት ባህርይ👇
በቂ ኖት እና አጋዥ መፅሐፍ ማቅረብ፣
📚በ video ማብራሪያ ማቅረብ፣
📚የ Entrance ጥያቄዎችን ከእነማብራሪያቸው ቀለል እና ግልፅ በመሆነ መሉኩ በቪዲዮ እናስረዳለን።
📌 ትምህርቱ በ Old or New curriculum ነው ሚሆነው?
መልስ:- ከ9-12 ያለውን ትምህርት 9&10 በold curriculum and 11&12 በnew curriculum አመቱን ሙሉ ፈተናችሁን መሰረት አርጎ በተዘጋጀ ፕሮግራም መሰረት ተማሪዎች በሚጠቀሙበት የቴሌግራም ፕላትፎርም የሚሰጥ ይሆናል !
📌ትምህርቱን እንዴት መከታተል እችላለሁ?
መልስ:- ትምህርቱን ማንኛውም telegram Application ያለው ሰው እና የtelegram ተጠቃሚ የሆነ ሰው መከታተል ይችላል።
ለመከታተል በመጀመሪያ መመዝገብ ያስፈልጋል፣በትክክል ስትመዘገቡ ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል link ይደርሳል፣ ያንን link Join በማድረግ ብቻ መከታተል ትችላላችሁ።
❌ያልተመዘገበ ሰው በምንም መልኩ መከታተል አይችልም!
📌 እንዴት ያለፈውን ትምህርት ማግኘት እችላለሁ ?
መልስ:- ከላይ እንደተገለጸው ትምህርቶቹ የሚቀርቡት በ Private Channel ስለሆነ አንዴ የቀረበውን ትምህርት እስከፈተናው ቀን ድረስ እዛው ቻናል ውስጥ ስለሚኖር በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቦታ ማግኘት እና ማንበብ ትችላላችሁ።
📌ክፍያው በየወሩ ነው ወይስ አንዴ ብቻ ነው?
◉መልስ➔ክፍያው በየወሩ ሳይሆን አንዴ ብቻ ለምዝገባ ስሆን የ2017 መመዝገቢያ ዋጋ 300 ብር ብቻ መሆኑን እንገልፃለን።
ከ300 ብር መቀነስም መጨመርም አይቻልም።
ማንኛውም ተማሪ አንዴ 300 ብር ከፍሎ ከገባ በድጋሚ ብር አንጠይቅም!!
🔸የሁለተኛ ዙር ምዝገባ እስከተወሰነ ጊዜ ብቻ ስለሆነ ቶሎ ተመዝገቡ👇
@Qesem_tutorialBot ይጠቀሙ።
©️ ቀሰም Tutorial