የተደበቀው ምስጢር dan repost
#ሀገራችን እኮ
1.ሳይንሳዊነቱ ተወዳዳሪ የሌለው የምድሪቱ ቀዳማይ ፊደል ያላት ።
2.ለመጀመሪያ ግዜ ፈረስና አህያን አዳቅሎ በቅሎ የፈጠሩባት ሳይንሳዊ ጠበብቶች ሀገር ።
3.በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ከአንድ ወጥ ዲንጋይ ተፈልፍሎ የተሰራ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ያላት (ቅ.ላልይበላ) ።
4.በዓለም ላይ ሁሉም አይነት አየር ከውርጭ እስከ ከፍተኛ ሙቀት ያላት ብቸኛ ሀገር ።
5.ለሌላው ዓለም ያበረከተችው ተክሎች
=>ዝግባ
=>ዋንዛ
አራዊቶች
=>ዋልያ
=>የሜዳ አህያ
ከምግብ
=>ጤፍ፣ቡና ያሉ ድንቅ የተፈጥሮ ምርቶች
6.የዲሞክራሲ ስርዓትን ለግሪኮች ያስተማረች ቤተ-ህዝብ፣ቤተ-ምልክና፣ቤተ-ክህነት ሶስቱን የስልጣን ክፍፍል ለዓለም ያበረከተች ።
7.በተፈጥረ ፀረ-ቫይረስ የሆኑትን ቁንዶ በርበሬ፣ሚጥሚጣ ፀረ-ትላትል ኮሶ፣መተሬ፣እንቆቆ በምድሯ አፍርታ የምትገኝ ብቸኛ ሀገር ።
8.የአምላክን ግማደ መስቀል፣ተከርኦተ-ርዕስ በቅርስነት የያዘች ፣ታቦተ ፅዮንን ይዛ በመጠበቅ የኖረች ሀገር ።
9.የቅዱሳን አስደናቂ ቃልኪዳን ያላት ለምሳሌ በአቡነ አሮን ቃልኪዳን ከአናቱ ባዶ ሆኖ ዝናብ የማያስገባው ቤተክርስቲያን ያላት የዝንጆሮዎች አዝመራን አለመብላት ምስጢር ።
10.በቀኝ ገዥዊች ያልተንበረከከች ሀገር ፣ ነጭ ህዝብን በማሸነፍ የጥቁር ህዝብን ሀያልነት ያሳየች ጀግና ሀገር ።
11.የተባበሩት መንግስታትን ለመመስረት በአፍሪካ ብቸኛዋ የመጀመሪያ ሀገር የአፍሪካ አንድነት መስራችና መቀመጫ ሀገር ።
12.እንግዶችን በክብር በመቀበል ፍትህን፣ እንግዳ ተቀባይነትን፣ሀይማኖተኝነትን መመሪያዋ መሆኑን ያስመሰከረች ሀገር ።
13.በእስልምና ሀይማኖት ትልቅ ስፍራ ያላት ሀገር(የመጀመሪያውን አዛን የተናገረው ቢላል..) ።
14.በሌሎች ዓለም ቤተክርስቲያናት ያልተገኙ እንደ ኩፋሌ፣ሄኖክ፣ዮሴፍ ወልደኮርዮስ የብሉያት ኦርጂናል መፃህፍት የሚገኙበት ሀገር ።
15.በዘምናዊ ህክምናቸው ያልደረሱበትን በሽታዎች የሚፈውስ የፀበል ፀጋን የታደለች ሀገር ።
16.የመንፈስ አዛጦን የታደለች:- የስነ ነፍስን ፣የሀብተ መንፈስን(ሥነ-ልቦናን)፣የሥነ-ምግባር ሰናያት(ትዕግስት ፣ትህትና ፣አፍቅሮ ስብዕ፣ ንፅሐ-ህሊና ) የምድሪቱ መልካም ባህላዊ እሴቶች ጉዲፈቻ (ማደጎ ልጅ፣ ነፍስ ልጅ የብዙ ዘመናት ድልብ ባለ መልካም ባለ ቅርስ ይሉኝታ ፈሪሃ-እግዚአብሔር፣ይቅር ባይነት አትህቶ-ርዕስ ) ።
17.የቅዱሳት መፃህፍት የሀይማኖት መርሆዎች በህዝቦቿ መርሆዎች በህዝቦቿ አእምሮ ተፅፈው በተግባር የሚፈፀሙባት ሀገር ባሁኑ ጊዜግን?
18.ነውርን በግፍ የምታወግዝ ሰምቶ አደር ያልሆነች ሀገር ።
19.ድሆችን በፀበል በድግስ መልክ የምታበላ ብቸኛ ሀገር ።
20.ሲያስነጥስህ ይማርህ እንቅፋት ሲመታህ እኔን የምትል እናት ሀገር ።
21.አምላክ የሚወዳት በህዝቦቿ ሀጢያት ልክ ሳይሆን በሱ ድንቅ ቸርነት የሚያኖሯት የኛ መኖሪያ የኛ እማማ ኢትዮጵያ ።
ታሪክህን ስትጎረጎረው ልብህ በሀሴት ይሞላል ይሄ ሁሉ ድንቅ ማንነት አሁን የት ሄደ ብለህ ራስህን ስትጠይቅ ደሞ ታዝናለህ!
"በቃ ሀገርህ ይቺ ናት ዝምብለህ ውደዳት "
@TibebeEthiopia