ከመፅሀፍት| from Books💚💛❤️ dan repost
...."እነዚህን ቃላት ለብዙ መቶ አመታት ሲጠቀሙባቸው ኖረዋል። 'ዣን' ማለት የማይታይ ማለት ነው። ለምሳሌ 'ዣንሆይ' ስንል የማይታየውን ሁሉ ገዢ ማለታችን ነው። 'ዣድ' ማለትም እናያለን ማለት ነው። በመሆኑም #ዣንዣዣድ ማለት የማይታየውን እናያለን ማለት ነው። ይህኛው ቃል ደሞ...." አሉ አባባ ደጋጎ #ራማቶሓራ ከሚለው ቃል ላይ በሚንቀጠቀጥ ጣታቸው እየጠቆሙ። "ቀጥታ ትርጉሙ 'የሰማያት ጭፍሮች' ማለት ቢሆንም እነሱ የሚጠቀሙት ግን ቀጥታ ትርጉም አልነበረም ለነሱ #ራማቶሀራ ማለት 'ልዕለ አዕምሮ' ማለት ነው። #ዴርቶጋዳ ሲሉም 'አናፈገፍግም' ማለታቸው ነበር። ከዚህ በታች ያሉትን ቃላት ራስህ መርምራቸው። ....አሁን ሂድ ፍጠን ..." ድምፃቸው እየሰለለ ፣ አይናቸው እየተሳገ ፣ ትንፋሻቸው እያጠረ አካላቸው እየዛለ መጣ።....
ይስማዕከ ወርቁ ፤ ራማቶሀራ
📚📖 @frombooks1234 📖📚
📚꧁༻☬༒☬༺꧂📚
ይስማዕከ ወርቁ ፤ ራማቶሀራ
📚📖 @frombooks1234 📖📚
📚꧁༻☬༒☬༺꧂📚