ቤተሰብ በግልጽ ለመነጋገር የቻናል አድሚን ጥቅሙ የቻናል ቤተሰቦቹ ናቸው።
እንዴት አትሉኝም?
ኤርድሮፖች ላይ በኛ ሊንክ ስትገቡ፤ እና በኛ በኩል ክሪፕቶ ስትገበያዩ፤ እንዲሁም በራሳችን ኢንቨስትመንት ትሬድ ስናደርግ ነው።
ከዛ በናንተ ያገኘነውን መልሰን ሞቅ አርገን እኛ እንሸልማለን።
እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው አንዳንዴ ባትሰሩትም ሊንክ ስናጋራችሁ ስታስጀምሩት በተለይ በደንብ ስትሰሪት አብሮ ማደግ ቀላል ነው።
እመኑኝ ምቀኛ በፍፁም አያድግም። ለማደግ ብቸኛው መፍትሄ መደጋገፍ ብቻ ነው። እኛም አንዳንዴ እናንተም ሊንኮችን እንድታጋሩ እና እንድትደጋገፉ እናደርጋለን ያውም በነፃ
እስቲ ፍቅራችሁን አሳዩኝ