ስለ Arsenal


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስ መረጃዎች
🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ  መረጃዎች
✔️ ስለ አርሰናል ዝውውር መረጃዎች
✔️ ትንታኔዎች
✔️ ዜናዎች
✔ሀይላይቶች እና ፈጣንና መረጃዎች ያገኛሉ
📭 𝙁𝙤𝙧 𝙖𝙙𝙫𝙚𝙧𝙩 : @AbduArsenal

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
😂


🎙️ ሮይ ኪን

"አርሰናሎች የሊጉን መሪ ሊቨርፑልን ትተው ፣ ከጀርባቸዉ ስላሉት ቡድኖች መጨነቅ አለባቸው።"

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


◾️አሳይቶ መንሳትን ተክነንበታል 🔥🔥🔥🔥



@SELEARSNAL


በትላትናው እለት Supper ሚኬል አርቴታ 200 ቶኛ የሊግ ጨዋታውን ነበር ያካሄደው 🔥

ስለ ሚካኤል አርቴታ ምን ትላላቹ ሀሳባችሁን ግለጹ ......??
@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


አዲሱ የአርሰናል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር አንድሪያን ቤርታ የመጀመሪያ ዕቅዱ ላውታሮ ማርቲኔዝን የአርሰናል ፈራሚ ማድረግ ነው!

(FootballInsider)

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


የማይክል አርቴታ በፕሪምየር ሊግ የአሰልጣኝነት ሪከርድ:

- 200 🅿️ ግጥሚያዎች
-118  ✅ አሸነፈ
- 37  🤝 አቻ ውጤ
- 45  ❌ ሽንፈት

- 59% የማሸነፍ ሬሾ

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


አርሰናል በሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት 3 ጨዋታዎች

⏰ 3 ጨዋታ

✍️ 0 ድል

✍️2 አቻ

✍️1 ሽንፈት

💠50 የጎል ሙከራ

🔺9 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ

🔺1 ጎል አስቆጠሩ


አርሰናል በሊጉ ባደረጉት ያለፉት 3 ጨዋታዎች ላይ ካስቆጠሩት (1) ጎል የተቆጠረባቸው (2) ይበልጣል።

አሁንም ምን አይነት ተጫዋች እንደ ምያስፈልገን ግልጽ ነው።

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


Declan rice Vs man utd

83 ኳስ ነካ
1 ጎል
2 ሙከራ
1 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ(0.12 xg)
62/68 ትክክለኛ ፓስ
3/6 የአንድ ለአንድ ግንኙነትን አሸነፈ
1 last man(የመጨረሻ) ታክል
0 በአንድ ለአንድ ግንኙነት ምንም አልታለፈም

sofa score rating 8.1 ❤❤️❤️

ታጋይ ጓድ ዴክላን 💪

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


ታይትል ሬሱ ያበቃለት ይመስላል ሊቨርፑል ብቻውን ያለ ሀሳብ እየጋለበ ይገኛል ስራውን በሙሉ አርሰናል አቅሎለታል 😓
አርሰናል ቀሪ ጨዋታ እያለው የነጥብ ልዩነቱ 15 ነው 😏

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


🗣ሚኬል አርቴታ ስለ ሻምፒዮንነት ፉክክር:

"አብቅቷል ማለት አልፈልግም ዛሬ ምንበሳጨው ጨዋታውን አለማሸነፋችን ነው ነገር ግን ስለ ፉክክሩ ለመናገር ትክክለኛው ጊዜ አሁን አይደለም .....

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🥰


አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ


ዛሬ ተሸንፈን ቢሆን ያጣነውን ዋንጫ እነሱ እንዳሳጡን ባወሩ ነበር በቁስላችን እንጨት በቆሰቆሱ ነበር ግን ምስጋና ለራያ እና ራይስ ይግባቸውና ሜዳቸው ሔደን ሳንሸነፍ ተመልሰናል....

በዛሬ ጨዋታ እኔ የታየኝ አርቴታ በቀጣይ የኦዴ ሁነኛ ተቀያሪ ማሰብ አለበት ንዋኔሪ የሳካ ትክክለኛ ቤንች ስለሆነ
ፓርቴ በትክክል እየወደድነው መልቀቁ ክፋት የለውም ዋናው የእርሱ ትክክለኛ ተተኪ ማምጣቱ ነው
ትሮስ በቃ ኬረሩ ጨርሷል አረብ መሔዱ ለእርሱም ለአርሴ አሪፍ ነው ማርትኔሊ ራሱ እንዲያሳይ ፉክክሩ ከፍ ሊያረግ የሚችል እንደ ኒኮ ያሉ ተጫዋች ያስፈልገናል
ካላ መከላከል ላይ በጣም እየተቸገረ ነው ቴታ የሆነ ነገር መስራት አለበት

ከዛ ባለፈ ሙሉ ሀይላችን ቻምፕዮን ሊጉ ላይ ማድረግ ነው ቢያንስ ሳካ እና ማርትኔሊ ጥሩ ግዜ ደርሰውልናል🙏🙏🙏

@SELEARSNAL


የቀረን የመጨረሻ ቶርናምት በዚ መድረክ ምን ያሳዩን ይሆን የአርቴታ ሰራዊት 🤔 ?

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


እኛን ማሸነፍ ብርቅ ነው እኮ የሆነባቸው ለምን እንዲጨፍሩ በሊጉ መለያ ምት አይጀመርም😳😳😜😂😂😂😂

እኛ ዋንጫው ያጣነው ሳካ የተጎዳ ቀን ነው🙏🙏🙏


@SELEARSNAL


ፓርቴ ወቶ ትሮሳርድ ቀጣይ አመት መቀጠል አለበት ብላቹ ታስባላቹ ?

@SELEARSNAL
@SELEARSNAL


◾️በዛሬው ጨዋታ ላይ የተመለከትነው ሌላኛው
ጥሩ ነገር ተጫዋቻችን ወደ ሜዳ መመለሱ ነው🙏😇


ለምንድነው የቀየረው ግን ?


@SELEARSNAL


ዴክላን ራይስ የጨዋታው ኮከብ ተመርጧል !

SHARE" @SELEARSNAL


ተመልከቱ 4-3-3 ሚፖስተውን ?

ለሪፖርት ተዘጋጁ !!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.