- ዕጣን -
- ለልዑል እግዚአብሔር የሚቀርብ በቤተመቅደስ ውስጥ ጣፋጭ ሽታ፣ መልካም መዓዛ ያለው የሰዎችን መንፈስ የሚማርክ ንጹህ መሥዋዕት ነው። ዕጣን የሰዎችን ጸሎት ማሳረጊያ ሰማያዊ ሥርዓት ነው።
- የዕጣኑ በእሳት መጨመር በቅዱሳን ሰማዕታት የተጋድሉ ሕይወት (ሮሜ 12፥4፤ ኤፌ 5፥2) ይመሰላል። ዕጣኑ ጋር ያገናኛል። መዝ 33፥15
- ዕጣን ማጠን የሚችሉ አገልጋይ ካህናት ብቻ ናቸው። ከዚህ ውጭ በትዕቢት፣ በግዴለሽነት ፣ በቸልተኝነት ቢቀርብ ግን ያስቀጣል።
YOUTUBE ~> https://www.youtube.com/@16_media16
__| @sixteen_media |_