ዝግጅት በወንድማችን ሙሐመድ ኩመል
💡የኢማን ክፍሎች…
ረሱል (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦
“ኢማን ከሰባ ሶስት እስከ ሰባ ዘጠኝ የሚደርሱ ቅርንጫፎች አሉት። በላጩ ንግግር፦ ‘لا إله إلا اللهማለት ሲሆን። የመጨረሻውና ዝቅተኛው መንገድ ላይ እንቅፋትን ማስወገድ ነው። ሃያዕ (እፍረት ማድረግ) የኢማን አንዱ ክፍል ነው።”
📔 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 35
*****
📖ሱረቱል ካህፍ!
ረሱል (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ﴾
“በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሀል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2470
ሰለዋትን ማውረድንም አንዘነጋ ።
ጥቁር አዝሙድ ለሁሉም በሽታ መድኃኒት!
*****
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል
“ይህቺ ጥቁር አዝሙድ ለሁሉም በሽታ መድኃኒት ናት። ሳም ሲቀር። ሳም ምንድነው? ሲባሉ ሳም ሞት ነው አሉ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 5687
*****
አንተ ብቻ ትክክለኛው መንገድ ላይ ሁን…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ከኡመቶቼ (ከህዝቦቼ) መካከል በአላህ ትዕዛዝ ላይ ቋሚ የምትሆን አንዲት ጭፍራ (ቡድን) አትወገድም። የተቃረናቸውና የእርዳታ ትብብርን የነፈጋቸው ሁሉ አይጎዳቸውም። የአላህ ትእዛዝ እስከሚመጣ ድረስ እነርሱ በዚያው (በሐቁ) ላይ ናቸው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 1920
*****
📚ሸሪዓዊ እውቀትን መማር!
ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦
﴿طلَبُ العلْمِ فريضةٌ على كُلِّ مسلِمِ﴾
“ሸሪዓዊ እውቀትን መፈለግ (መማር) በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው።”
📖 ሶሂህ አልጃሚዕ: 3914
*****
ፂም በኢስላም!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿خالِفُوا المُشْرِكِينَ أحْفُوا الشَّوارِبَ، وأَوْفُوا اللِّحى﴾
“ሙሽሪኮችን ተለዩዋቸው (ተቃረኑዋቸው)። ፂማችሁን አሳድጉ። ከላይኛው ከንፈር ላይ ያለውን ፀጉር ደግሞ ቀንሱት።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 259
*****
ሂጃማ ( ዋግምት! )
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿أَخبَرني جبريلُ أنَّ الحَجمَ أنفعُ ما تداوى به الناسُ﴾
“ጅብሪል ነገሮኛል ዋግምት ሰዎች ከሚታከሙበት ሕክምናዎች ውስጥ እጅጉን ጠቃሚው ነው።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 218
*****
እኔን በህልሙ ያየኝ…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“እኔን በህልሙ ያየኝ በርግጥም አይተቶኛል። ሸይጧን በኔ ምስል አይመሰልምና።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 110
*****
በረሱልصلى الله عليه وسلم ላይ ሰለዋት
አውረዱ
*****
⚠️ሒርዝ ማንጠልጠል የሺርክ ተግባር ነው!
ረሱል (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من علَّق تميمةً فقد أشركَ﴾
“ሒርዝን ያንጠለጠለ በርግጥም አጋርቷል”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6394
*****
⚠️አላህ ዘንድ እርም የተደረጉና የተጠሉ ነገሮች…
ረሱል (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦
“አላህ የእናቶቻችሁን መብት መጋፋትንና ሴት ልጆቻችሁን ከነህይወታቸው መቅበርን እርም አድርጎባችኋል። እንዲሁም የሰዎችን መብት መንፈግ ከልክሏል። ዝባዝንኬ ጥያቄ ማብዛትና ገንዘብ ማባከንን ደግሞ ጠልቶባችኋል።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 2408

🌴ከዛፍ ላይ ቅጠል እንደሚረግፈው…
ወንጀልን ለማረገፈ
ረሱል (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦
“ሱብሃንአላህ ወልሀምዱሊላህ ወላአኢላአሃ ኢለላህ ወላሁ አክበር የሚሉት ንግግሮች ወንጀሎችን ያራግፋል ቅጠል ከዛፍ ላይ እንደሚረግፈው።”
📖 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 3168
*****
እንዲህ አየነት ሰው እንዳትሆን ተጠንቀቅ
ከአቡ ዘር (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ሶስት አይነት ሰዎች አላህ በዕለተ ትንሳዔ አያናግራቸውም። ተመፃዳቂ! አንድን ነገር አይሰጥም ከሰጠም ለመመፃደቅ ቢሆን እንጂ። እቃውን ሲሸጥ በውሸት መሃላ የሚሸጥና ልብሱን ከቁርጭምጭሚት አሳልፎ የሚለብስ ናቸው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 106
*****
🍃የነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) ተወዳጅ ልብስ ቀሚስ (ጀለቢያ)
ከዑሙ ሰለማ (رضي الله عنها) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦
﴿كان أحبَّ الثيابِ إلى رسولِ اللهِ ▫️ القميصُ﴾
“ተወዳጅ የረሱል (صلى الله عليه وسلم) ልብስ ቀሚስ ነበር።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 4025
*****
🌴ነብዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል ።
➘"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ "
*****
💡ህይወት አሁን ያለህበት ነው!
ኢብኑ ዑመር (رضى الله عنه) እንዲህ ይል ነበር፦
﴿إذا أمْسَيْتَ فلا تَنْتَظِرِ الصَّباحَ، وإذا أصْبَحْتَ فلا تَنْتَظِرِ المَساءَ، وخُذْ مِن صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، ومِنْ حَياتِكَ لِمَوْتِكَ.﴾
“ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ። ካነጋህ ምሽትን አትጠባበቅ። ከጤናህ ለህመምህ ያዝ። ከህይወትህ ለሞትህ ያዝ።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6416
*****
ኒካህ! (ማግባት)
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿النكاحُ من سُنَّتِي، فمن لم يعمَلْ بسنَّتِي فليس منِّي﴾
“ኒካህ (ትዳር) የኔ ፈለግ ነው። የኔን ፈለግ ያልሰራ ከኔ መንገድ አይደለም።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6807
*****
ጠቃሚ ሩቂያ( ሕክምና)