Hidaya Info dan repost
ልጆችን በማሳደግ ረገድ ጠቃሚ ምክሮች
1. ለልጆቻችሁ የሚፈልጉት ነገር ስታሟሉላቸው እግረ መንገዳችሁን አመስጋኝ እንዲሆኑ አስተምሯቸው።
2. ፍፁም እንዲሆኑ አትጠብቁ፤ ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነውና ስህተት ሲሠሩ ከስህተታቸው እንዲማር ፍቀዱላቸው።
3. ፍላጎታቸውን መቆጣጠር እንዲማሩ አንዳንድ ጊዜ የጠየቁትን ነገር "አይሆንም" በሏቸው
4. በገፍ ሲቀርላቸው ተራ ነገር እንዳይሆንባቸውና እጃቸው ላይ ያለውን ነገር ዋጋ በአግባቡ ይረዱ ዘንድ የጠየቁትን መጠን ብቻ ያሟሉላቸው
5. የሕይወት ጉዟችሁን ተርኩላቸው፤ ያሳለፋችሁትን ውጣ ውረድ ንገሯቸው እንዲሁም ልምዳችሁን ለእነርሱ በሚመጥን መልኩ አካፍሏቸው።
#የሂዳያ_ትውልድ #ለወላጆች #ምክር_ለተርቢያ
📮 የመጪው ትውልድ ሃላፊነት የጋራችን ነው!
መልዕክቱን ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስ!
💫 https://t.me/HidayaTerbiya 💫