السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ ወንድምና እህቶች በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሲሰጥ የነበረው የደርስ ፕሮግራም የረመዷን መቃረብን አስመልክቶ እንደተለመደው ሸዕባን 15 ደርስ አቁመዋል። ከረመዷን ቡሃላ ይቀጥላል ሊጀመር ሲል እናሳውቃችሃለን አላህ ረመዷንን ተጠቅበውበት ወደ ደርስችን በሰላም ይመልሰን!