Teddy Hawassa dan repost
(ቴዲ ሀዋሳ)
የኤርትራ ጦር ከሰሜን ምእራብ የነበረዉን ግዙፍ ሃይል ወደ ደቡባዊ የሃገሪቱ ክፍል እያሰፈረ መሆኑን የኤርትራ ሚዲያዎች ዘገቡ
በኤርትራ ከባለፈው ወር ጀምሮ ከፍተኛ የተባለ ወታደራዊ ዝግጅት እየተደረገ ሲሆን ሜከናይዝድ ጦሩም እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ፡፡
በሀገሪቱ በተላለፈዉ ወታደራዊ ትእዛዝ መሰረት ከብሄራዊ ጦር ተለይተዉ የነበሩ ተጠባባቂ ወታደሮች በፍጥነት ጦሩን እንዲቀላቀሉ መደረጉ ይታወሳል ፡፡
ወታደራዊ እንቅስቃሴዉ ሃገሪቱ ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ጋር በገባቸዉ የቃላት ምልልስ ጋር ተያይዞ ይሁን አይሁን የተባለ ነገር የለም ፡፡
ዜናው የሸገር ፕሬስ ነው።