ሮሜ 8÷³⁵
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል?
መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥
ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥
ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥
ወይስ ሰይፍ ነውን?
8÷³⁸
ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥
መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥
ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥
ኃይላትም ቢሆኑ፥
8÷³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥
ልዩ ፍጥረትም ቢሆን
በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።
SOLA TUBE
FOCUS on JESUS
ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል?
መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥
ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥
ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥
ወይስ ሰይፍ ነውን?
8÷³⁸
ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥
መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥
ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥
ኃይላትም ቢሆኑ፥
8÷³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥
ልዩ ፍጥረትም ቢሆን
በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።
SOLA TUBE
FOCUS on JESUS