መረጃ
በድሬደዋ የኢሳ ሱማሌ የሀገር ሺማግሌ አባቶች በመንግስት ሃይሎች መታስራቸው ተሰማ
የታሰሩበት ምክንያት ባለፈው በሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሃመድ የድሬደዋ እና የሞያሌ ከተሞች ህዝበ ውሰኔ እንዲካሄድባቸው የጠየቁበትን ደብደቤ ደግፈው ህዝብ አነሳስተዋል በማለት እንደሆነ የአንኳር መረጃ ምንጮች ሰምተዋል ፡፡
via#አንኳር_መረጃ