ሰበር!!!
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሰኞ ዕለት ቢሮ እንደገቡ ለቲክቶክ "በአሜሪካን እገዳን ለማስቀረት" የ90 ቀናት ማራዘሚያ እንደሚሰጡ ለኤንቢሲ ኒውስ ዛሬ በሰጡት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል።
ትራምፕ የፊታችን ሰኞ የፕሬዚደንት ስልጣኑን እንደሚረከቡ ይታወቃል::