አስገራሚ ዜና
የመቀሌ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ መድህን በ75 ዓመታቸው ወለዱ።
ከዚህ ቀድም በ73 ዓመቷ ሕንዳዊ ተይዞ የነበረው ክብረ ወሰንም በእጃቸው ማስገባት ችለዋል።
"በዚህ ዕድሜየ ልጅ አገኛለው ብየ አስቤው አላውቅም፤ ከአርግዘሻል ስባልም ማመን አልቻልኩም ነበር፤ ስምንት ወር እስኪሞላኝ ድረስ በምስጢር ይዤ ነው የጤና ክትትል ያደረግኩ" ብለዋል ወይዘሮ መድህን ባርካ።
መረጃው የድምፂ ወያነ ቴሌቪዥን ነው