Telegram በWear OS ላይ መጠቀም እንደሚቻል ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?
Apple Watch ወይም Wear OS የሚጠቀም Smart watch ካላችሁ የቴሌግራም መተግበሪያን ስማርት ሰዓታችሁ ላይ በማውረድ፦
⚫የተላከላችሁን text መመልከት
⚫መልዕክት መመለስ
⚫Chat Manage ማድረግና የተለያዩ ነገሮችን ማድረግ ትችላላችሁ።
©