⚠️ እዚጋ የምፖስታቸውን ኤርድሮፖች ጊዜ ካላችሁ ልክ ፖስት ሳደርግ ጀምራችሁ ስሩ! ሌላው ደግሞ ስትሰሩ በ1 አካውንት ብቻ ሳይሆን Multiple Chrome Profile እየከፈታችሁ ሞክሩ!
ሌላው ደግሞ ለኤርድሮፕ አስፈላጊ የምላቸውን Wallet, Extension, tools እና Faucet የምናገኝባቸውን ዌብሳይቶች ሰብሰብ አድርጌ Post አደርጋለሁ! Stay tuned!🤝