💎ቁርኣንን ለልቤ (ለምለም) ጨፌ ለደረቴ ብርሃን ለሀዘኔ ማስወገጃ ለሀሳቤ ማራቂያ እንድታደርግልኝ እጠይቀሃለሁ!!!
( ሙስነድ አህመድ 3712)
💎ቁርኣን የቀልቤ መርጊያ የሩሄ ምግብ💎
➲ሸይኽ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ: ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው!!!
( نور على الدرب ١٢ /٢٠ )
( ሙስነድ አህመድ 3712)
💎ቁርኣን የቀልቤ መርጊያ የሩሄ ምግብ💎
➲ሸይኽ ዑሰይሚን እንዲህ ይላሉ: ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው!!!
( نور على الدرب ١٢ /٢٠ )