TIGAT SAVING AND CREDIT COOP/ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Telegram


Saving and Credit Services
+251-85-96-92-11
+251-85-98-76-19
+251-85-98-09-42
Info@tigatsacco.com
Website - https://tigatsacco.com/

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


Baga Bara 2019 Ayyaana Irreecha Hora Finfinnee fi Hora Harsadee Nagaan Geessan.
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ ሐርሰዴ ኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር


በትጋት ወደ ስኬት!

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር


እስከ 6,000,000 ብር ለንግድዎ የፋይናንስ ድጋፍ ያግኙ!

በትጋት ወደ ስኬት!
ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር

ቤተሰብ ይሁኑ!
✅Telegram https://t.me/Tgatsacco

✅Tiktok http://www.tiktok.com/@tigatsaccos

✅Facebook http://facebook.com/TigatSACCO

✅Instagram https://www.instagram.com/tigatsavingandcredit?igsh=MWp2YnYyN2d5bmo3dg==

✅YouTube https://youtube.com/@tigatsaccos?si=rbdqenytG35ka_S7

✅ Website
https://tigatsacco.com/




እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን!

በትጋት ወደ ስኬት!
ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር


የዛሬ ትንሽ ቁጠባዎ፣ የነገ ስኬትዎ መሰረት ይሆናል።
ዛሬን በጥበብ ይቆጥቡ ፣ ነገን በእርግጠኝነት ይቀበሉ።
https://tigatsacco.com/

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር




ሀብትዎን ከእኛ ጋር በማስቀመጥ በዓመት እስከ 30% ማራኪ እና ከፍተኛ ወለድ ያግኙ!

ለበለጠ መረጃ : +2519 85969211
https://tigatsacco.com/

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር




https://tigatsacco.com/

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር

#Tigat #savingandcredit #timeboundarysaving #ethiopia #finance


የተከበራችሁ የትጋት ቁጠባና ብድር አባላቶቻችን፣

ትልቅ ህልም በትንሽ ቁጠባ ይጀምራል!​በዓመቱ ሙሉ የፋይናንስ ጉዟችሁን ከእኛ ጋር በማድረግ በትጋት በመቆጠብና የብድር አገልግሎታችንን በመጠቀም ስላሳያችሁን እምነትና አጋርነት ከልብ እያመሰገንን ለደረሳችሁበት የስኬት ደረጃ እንኳን ደስ አላችሁ።

ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ታላቅ ደስታ ይሰማናል፤ በአዲሱ ዓመትም ይበልጥ አብረን ለመስራት በጉጉት እንጠብቃለን።

​አዲሱን ዓመት ስንቀበል፣ ቁጠባችሁን በማሳደግና የብድር ፍላጎታችሁን በተሻለ አገልግሎት ለማሟላት ያለንን ቁርጠኝነት እንገልፃለን።

​በሕብረት አብሮ ማደግ ትልቅ እድል ነው፤ በይበልጥ ደግሞ በ2019 አዲስ ዓመት የተሻለ የፋይናንስ እድገትና ብልጽግናን አብረን እንገነባለን!

​ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ሰላም፣ ጤና እና ስኬት የሞላበት አዲስ ዓመት እንመኛለን! 🌼


🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
የ2019 አዲስ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታና የስኬት እንዲሆንልዎ እንመኛለን!

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር
#ethiopiannewyer #tigatsavingandcredit #finance




የአድራሻ ለውጥ : ጀሞ 1 ቅርንጫፍ ከሰን ሙን ህንፃ ፊትለፊት ሳዳሞ ታወር 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 306 ያገኙናል::

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር
#finance #Tigat #savingandcredit


መልካም የሥራ ሳምንት!

https://tigatsacco.com/

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር

#Tigat #savingandcredit #timeboundarysaving #ethiopia #finance




የቁጠባ ባህልዎን ያዳብሩ!

የምንሰጣቸው የቁጠባ አገልግሎትዎች:
- የመደበኛ የቁጠባ ሂሳብ
- የንግድ የቁጠባ ሂሳብ
- የቤት የቁጠባ ሂሳብ
- የጊዜ ገደብ የቁጠባ ሂሳብ
- የልጆች የቁጠባ ሂሳብ
- የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ
- የአካል ጉዳተኞች የቁጠባ ሂሳብ እንዲሁም ሌሎች በርካታ የቁጠባ አገልግሎትዎችን ከትጋት ያገኛሉ::

Strive for success / በትጋት ወደ ስኬት

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር
#tigat #saving & #credit #coop #addisababa #ethiopia #finance


https://tigatsacco.com/

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር

#Tigat #savingandcredit #timeboundarysaving #ethiopia #finance


📍 አድራሻችን፦ ዋና መ/ቤት - ጎሮ መስጂድ ፣ የቱሉ ዲምቱ ታክሲ መያዣ ፊት ለፊት፣ ምስክር አብ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ፣ ቢሮ ቁጥር 401
📍 ቅርንጫፎቻችንን በሚከተሉት አካባቢዎች ያገኛሉ: መገናኛ፣ ፒያሳ፣ አቃቂ ፣ ቦሌ ቡልቡላ፣ ጀሞ 1፣አየር ጤና ፣አያት መሪ ፣ ሃና ማርያም እና አጠና ተራ።
📞 ስልክ፦ +2519-85-98-76-19   
+2519-76-67-57-64
                 +2519-85-96-92-11
https://tigatsacco.com/

ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር

#Tigat #savingandcredit #timeboundarysaving #ethiopia #finance



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.