•|| በዱዓ እና በፀሎት እንበርታ ! 🤲🏽
ምን ያክል ግን መጨካከን ላይ ደርሰናል ወገን ? ሰሞኑን እየሰማን ያለነው ወሬዎች በጣም በጣም ይሰቀጥጣሉ። እነዚህን እንስማ እንጂ በየሀገሩ ፣ በየቦታው እና በየሰፈሩ እኛ ጋር ያልደረሱ ብዙ መርዶዎች አሉ። እኛ ጋር ያልደረሱ የቤተሰብን ልብ ላይጠገን እና ላያገግም የሚሰብሩ ስንት እና ስንት መጨካከኖች አሉ። ያለንበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናልም ያስፈራልም። ሁላችንም ወጣቶች ሆንን አዋቂዎች ፣ ታዳጊዎች ሆንን ጎልማሳዎች ወደፊት ብዙ የምናልማቸው እና መድረስ የምንፈልግበት ቦታ አለ። ታድያ ይህን አላማ ሀገራችን እንዲህ እየሆነች ማሳካት እንችላለን ? ፈጣሪ ይጠብቀን እና እኛ ጋር ላለመድረሱ ምን ማረጋገጫ አለን ? ምንም ! 🤷🏽♂
በሩቅ ሰዎች ስንሰማው የሚሰቀጥጡን እና ልባችንን የሚያደሙ ነገሮች ፈጣሪ አያርገው እና ቅርብ ሰው ጋር ቢደርስብን ብላችሁ አስቡት። ያኔ የወላጆች ልብ ስብራት ምን ያክል እንደሆነ በጥቂቱ እንኳም ልንረዳ እንችላለን።
ብቻ ይህን ነገር ወላ መሪ ወላ ማንም ሊያስተካክለው የሚችለው ነገር አይደለም። already የተበላሸ system ውስጥ ነን !! ያለን አማራጭ ፈጣሪ ከዚህ ችግር እንዲያድነን እና እንዲጠብቀን በዱዓ እና በፀሎት መበርታት ነው ።