#Lessons
ማርኬት ሜከር (MARKET MAKERS ) ምን ማለት ነው ?
ማርኬት ሜከርስ ካምፓኒዎች ( ግለሰቦች ) ሲሆኑ የሚሰሩትም ለ ሰዎች ትሬዲንግ ቀላል እንዲሆን መርዳት ነው ። የግዢ እና ሽያጭ ኦርደር ሁሌ stand by አላቸው ። ይህም ምን አልባት ብዙ ሰዎች At the same time ብዙ ክሪፕቶ መግዛት ከፈለጉ ሾርቴጅ እንዳይኖር ይረዳል ። ይህም በ ክሪፕቶ ሾርቴጅ ወይም እጥረት የሚመጣ የዋጋ መናር or inflation እንዳይኖር ያግዛል
ወይም ብዙ ሰው መሸጥ ፈልጎ ግን በቂ Buyer ከሌለ , ማርኬት ሜከርስ ጣልቃ በመግባት ያለውን ክሪፕቶ ይገዛሉ . ይህንንም የሚያረጉት የ supply-demand ( ፍላጎት እና አቅርቦት ) ትሬድ ባላንስ ለማረግ እና ከሱ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የዋጋ መጨመርን ለመከላከል ነው
ማርኬት ሜከርስ በተጨማሪ ለ ተለያዩ tokens price ያወጣሉ ። ይህንንም የሚያረጉት ትንሽ የሚባሉትን ቶክንስ ትሬድ የመደረግ እድል እንዲኖራቸው ነው ። ማርኬት ሜከርስ ገቢ የሚያገኙት ከ buying and selling price difference ነው ።
ያለ ማርኬት ሜከርስ ሚና ማርኬቱን ባላንስ ማረግ ቢሆንም በዛ ፕሮሰስ ውስጥ ገንዘብ መስራት እና ትሬድ ማረግም ይችላሉ ።
ምሳሌ 👇
የ ማርኬት ሜከርስን ለማስረዳት ያህል ቀላል ምሳሌ እንውሰድ ። ለምሳሌ ኤርፖርት ላይ እኛ የያዝነው 10,000 ብር ቢሆን እና እሱን ወደ EURO/DOLLAR መቀየር ብንፈልግ .. airport reception ወይም Counter ላይ ያሉት ሰራተኞች ይቀይሩልናል ። ማርኬት ሜከርስም እንደዛው ናቸው
የፈለግነውን ያህል የብር መጠን መውሰድ እንችላለን ብቻ ወደ ምንፈልገው ከረንሲ ይቀይሩልናል ይሄም የሆነው በ MARKET MAKERS አማካኝነት ነው።