ለሰው ዓይን ፣ለስራይ፣እጀሰብ እና ማንኛውም ክፉ ነገር ለተደረገበት ማወቂያ እና የተደረገውን ማንሻ መፍቻ
ይህ ቀላል የሚመስል ግና ታላቅ ጠቀሜታ ያለው አገባበር ሀይማኖት እና እውቀት ማንነት ሳይገድበው ለሁሉ የሰው ልጅ የሚበጅ የተፈተነ ከአባቶቻችን የተላለፈልን ጥበብ ነው። የሚያውቀው ግን ጥቂት ሰው ነው እነሱም ለሌላው ብዙ ገንዘብ እያስከፈሉ ያተርፋሉ። ዛሬ እነሆ የፈጣሪን ነገር ለፍጥረቱ ይሆን ዘንድ ተሰጥቷችሗልና አምላክን እያመሰገናችሁ ተጠቀሙ ልጆቼ። ማንም ሰው በዚህ እውቀት አውቅልሃለሁ ብሎ ለሌላ ሰው በገንዘብ እንዳያደርግ ውግዝ ነው። ይህም በልጅ ልጅ የፀና ነው።
አገባበር-
1-አንድ እንቁላል በእጅህ ይዘህ በአፍህ በጉንጭህ አረቄ ይዘህ ወይም በዕቃ አድርገህ ይዘህ እንቁላሉን እርጨው ወይም አፍ እፍ በልበት አረቄውን።
2-ለክርስቲያን በእንቁላሉ ምስለ መስቀል አድርግ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ።
-ለሙስሊም ደግሞ እንቁላሉ ለይ አረቄውን ትንሽ ከረጨህበት በሗላ እንቁላሉን ወደአፍህ አቅርበህ ቢስሚላሂ ሮህማኒረሂም በልበት ሶስት ጊዜ።
3-አሁን እንቁላሉን ከራስ አናትህ እስከ እግር ጥፍርህ ከፊት እና ሗላ አካልህን እያሻሸህው የምትከተለውን የሀይማኖት ማንኛውንም ፀሎት ፀልይ። በመሀል በመሃል ሁለት ሶስቴ እንቁላሉ ላይ አረቄ እፍ እፍ በልበት ወይም እርጭበት።
4-ሰውነትህን በእንቁላሉ በደንብ አሻሽተህ ከጨረስክ በሗላ በብርጭቆ ንፁህ ውሃ አድርገህ እና ትንሽ ጨው ጨምረህበት ወዲያው እንቁላሉን በብርጭቆው ውስጥ ስበረው።
5-ስራይ ካለብህ ፣የሰው አይን ካለብህ እና ጠላትህ ድጋም ስራይ ካደረገብህ የተሰበረው እንቁላል የውስጡ በብርጭቆው ውሃ ውስጥ ሌላ የተለየ ቀለም ቀይ አረንጓዴ ሌላ ቀለም ሁኖ ነው የሚታየው። ይህ ማለት ስራይ ድጋም ወይም የሰው አይን ተውሎብሐል ማለት ነው።
***ሰውነትህን በእንቁላሉ እያሻሸህ ድንገት በመሀል እንቁላሉ ከፈነዳ ከተሰበረ እጅግ መጥፎ መንፈስ ውሎብሃል ማለት ነው በእርግጥ።
ከላይ የተገለፀው የእንቁላል አስኳል ቀለም ከወጣ ከታየ ወይም እንቁላሉ ደጋግሞ በመሀል ከተሰበረ ወዲያው የሚከተለውን አስማተ ፀሎት በክታብ ፅፈህ እራስህ በአንገትህ አድርግ ለአርባ ቀን። በግራ እጅህም ቀይ ክር እሰር ለሰባት ቀን።
"አል አዚዝ፡ አል ጀባር ፡ አል ሙተከቢር፡ላኢላህ፡ ኢላህዋ፡ አል ዓሊሙ ፡አል ሙልቀዩብ፡ አል ሙተከሊም፡ አልሐኪ፡ አለ ሐፊል፡ ዝንተ፡ ድግም፡ አድህኖ፡ ሊ፡ ገቢር፡ ለእከሌ እስመ እም እከሊት። አሚን አሚን አሚን።