ንጋት ሲለያየን አብረን አድረን
ትተሽብኝ ያንን ጣፋጭ ጠረን
እስከምንገናኝ በምሽቱ
አይጣል አይጣል ያሰኛል ናፍቆቱ
አቤት ስታስጨንቂ ከጎኔ ስትርቂ
እኔስ ከጉያሽ ርቄ መከራ ነዉ ስንቄ
የኔ ጣፋጭ የፍቅር ወለላዬ ጥለሽብኝ ትዝታን በላዬ
አልቻለም ገላዬ አልቻለም ገላዬ
አልቻለም ገላዬ አልቻለም ገላዬ
ንጋትን ሊያበስሩ ወፎቹ ሲንጫጩ ኩኩሉ ሲል ዶሮ እንቅልፍ እየነሳ ያነጫንጨኛል አመሌን ቀይሮ
መሽቶ ስንገናኝ የሚሰማኝ ስሜት የማገኘዉ ደስታ
ነግቶ ስንለያይ ህልም ይሆንብኛል በቀኑ ትዝታ
ስቃዬ ነዉ ለኔማ መርዶዬ ነዉ ለኔማ የወፎቹ ዜማ
የወፎቹን ዜማማ የሞላለት ሰዉ ይስማ አይጥመኝ ለኔማ
አልዉልም ችዬ አላድርም ችዬ
ትዝታ ናፍቆት ሃሳብ አዝዬ
አልዉልም ችዬ አላድርም ችዬ
ለአንድ ቀን እንኳን ሳጣሽ አንችዬ
ንጋት ሲለያየን አብረን አድረን
ትተሽብኝ ያንን ጣፋጭ ጠረን
እስከምንገናኝ በምሽቱ
አይጣል አይጣል ያሰኛል ናፍቆቱ
አቤት ስታስጨንቂ ከጎኔ ስትርቂ
እኔስ ከጉያሽ ርቄ መከራ ነዉ ስንቄ
የኔ ጣፋጭ የፍቅር ወለላዬ ጥለሽብኝ ትዝታን በላዬ
አልቻለም ገላዬ አልቻለም ገላዬ
አልቻለም ገላዬ አልቻለም ገላዬ
ሰማይና ምድር እየተላቀቁ ጎህ እየቀደደ
መሄድሽን ሳስበዉ ያንቀጠቅጠኛል ዉስጤ እየበረደ
ደህና ዋል የሚለዉ የመሰናበቻ ቃሉን እንዳልሰማ
ስትሄጂ ገለሽኝ ስትመጪ ባዳንሽኝ አልኩኝ አሁንማ
ስቃዬ ነዉ ለኔማ መርዶዬ ነዉ ለኔማ የወፎቹ ዜማ
የወፎቹን ዜማማ የሞላለት ሰዉ ይስማ አይጥመኝ ለኔማ
አልዉልም ችዬ አላድርም ችዬ
ትዝታ ናፍቆት ሃሳብ አዝዬ
አልዉልም ችዬ አላድርም ችዬ
ትዝታ ናፍቆት ሃሳብ አዝዬ
አልዉልም ችዬ አላድርም ችዬ
ለአንድ ቀን እንኳን ሳጣሽ አንችዬ
📢 @TsegayeEshetu
ትተሽብኝ ያንን ጣፋጭ ጠረን
እስከምንገናኝ በምሽቱ
አይጣል አይጣል ያሰኛል ናፍቆቱ
አቤት ስታስጨንቂ ከጎኔ ስትርቂ
እኔስ ከጉያሽ ርቄ መከራ ነዉ ስንቄ
የኔ ጣፋጭ የፍቅር ወለላዬ ጥለሽብኝ ትዝታን በላዬ
አልቻለም ገላዬ አልቻለም ገላዬ
አልቻለም ገላዬ አልቻለም ገላዬ
ንጋትን ሊያበስሩ ወፎቹ ሲንጫጩ ኩኩሉ ሲል ዶሮ እንቅልፍ እየነሳ ያነጫንጨኛል አመሌን ቀይሮ
መሽቶ ስንገናኝ የሚሰማኝ ስሜት የማገኘዉ ደስታ
ነግቶ ስንለያይ ህልም ይሆንብኛል በቀኑ ትዝታ
ስቃዬ ነዉ ለኔማ መርዶዬ ነዉ ለኔማ የወፎቹ ዜማ
የወፎቹን ዜማማ የሞላለት ሰዉ ይስማ አይጥመኝ ለኔማ
አልዉልም ችዬ አላድርም ችዬ
ትዝታ ናፍቆት ሃሳብ አዝዬ
አልዉልም ችዬ አላድርም ችዬ
ለአንድ ቀን እንኳን ሳጣሽ አንችዬ
ንጋት ሲለያየን አብረን አድረን
ትተሽብኝ ያንን ጣፋጭ ጠረን
እስከምንገናኝ በምሽቱ
አይጣል አይጣል ያሰኛል ናፍቆቱ
አቤት ስታስጨንቂ ከጎኔ ስትርቂ
እኔስ ከጉያሽ ርቄ መከራ ነዉ ስንቄ
የኔ ጣፋጭ የፍቅር ወለላዬ ጥለሽብኝ ትዝታን በላዬ
አልቻለም ገላዬ አልቻለም ገላዬ
አልቻለም ገላዬ አልቻለም ገላዬ
ሰማይና ምድር እየተላቀቁ ጎህ እየቀደደ
መሄድሽን ሳስበዉ ያንቀጠቅጠኛል ዉስጤ እየበረደ
ደህና ዋል የሚለዉ የመሰናበቻ ቃሉን እንዳልሰማ
ስትሄጂ ገለሽኝ ስትመጪ ባዳንሽኝ አልኩኝ አሁንማ
ስቃዬ ነዉ ለኔማ መርዶዬ ነዉ ለኔማ የወፎቹ ዜማ
የወፎቹን ዜማማ የሞላለት ሰዉ ይስማ አይጥመኝ ለኔማ
አልዉልም ችዬ አላድርም ችዬ
ትዝታ ናፍቆት ሃሳብ አዝዬ
አልዉልም ችዬ አላድርም ችዬ
ትዝታ ናፍቆት ሃሳብ አዝዬ
አልዉልም ችዬ አላድርም ችዬ
ለአንድ ቀን እንኳን ሳጣሽ አንችዬ
📢 @TsegayeEshetu