Jabeessaa WBO dan repost
#መረጃ፦በሆሮ ጉድሩና በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሥር የሚገኙ ህዝባችን ለምሳሌ ጊዳ-ኪረሙ ጉትን አንገር አሙሩ ጃርቴ-ጃርደጋ ሰቀላና አጋምሳ ያላችሁ ህዝባችን ጥብቅ ጥንቃቄ እንድታደርጉ አጥብቀን እናሳስባለን እንግዲህ ግንባር ቀደም ጠላታችን የሥርዓቱ ቁምጮ ብልፅግናው ቡድን ህዝባችንን መጨቅ አርጎ ለመጨረስ እስካፍንጫው የታጠቀ ራሱን "የወለጋ ፋኖ" ብሎ የሰየመን ኃይል እያንቀሳቀሰ ይገኛል በዚህ ውስጥ የምሥራቅ ወለጋ እና የሆሮ ጉድሩ ካቢኔና ካድሬ ቀጥተኛ ሥራ መሄኑን ሳንገልጽ አናልፍም.....