#አሜን በሉ !
ከአንድ ወዳጄ ጋር ማለትም Mulat Goshu ቤሮው ተቀምጠን ካወጋን በኋላ፤ ሻይ ለመጠጣት ስንወጣ በሩ ጀርባ ይህ ተጽፎ አየሁት!አነበብኩት ! ደስም አለኝና አሜን አልኩ ፡ እናንተም አንብቡና አሜን በሉ !
#የማለዳ ምህረት ይጎብኛችሁ !
#የቀኑ በረከት ያግኛችሁ !
ደስታችሁ #እንደወንዝ ይፍሰስ !
ሰላማችሁ ለሌሎች #ይፍሰስ !
#አሜን