እነሆ በጉጉት የሚጠበቀው የካቲት 1 የመቄዶኒያ ገቢ ማሰባሰቢያ ሊከፈት ጥቂት ሰዓታት ቀርተውታል | Seifu on EBS
ከአሁን በፊት ተወዳጁ ኮሜያን እሸቱ ባደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ የበርና የመስኳት ወጪ ሙሉ በሙሉ ተሸፍኗል በእናንተ በኢትዮጵያውያን
አሁን ደግሞ ለእነዚህ ሁለት ህንፃዎች የፊኒሺንግ ማቴሪያልስ ማለትም ሴራሚክስ፣ የኤሌትሪክ እቃዎች ፣ ቧንቧ ፣ የሽንት ቤት እቃዎች ወዘተ
ገቢ ለማሰባሰብ እነሆ ፊታችሁ ቆመናል
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe...