ነገ በትዊተር ላይ Blum የላይቭ ውይይት እንደሚኖር ገልፀዋል ። በውይይቱም ላይ ስለ ብሉምሚምፓድ የተለያዩ መረጃዎችን የሚያደርሱ ሲሆን ከዛ በተጨማሪም አንዳንድ አስደሳች የሆኑ በብሉም ዙሪያ የሚሰጡት አዳዲስ መረጃዎች ነገ በላይቭ ላይ እንደሚኖር ገልፀዋል ።
ለዛም የነገው ላይቭ ውይይት እንዳያመልጣቹ ሲሉም በፅሁፋቸው ላይ ገልፀዋል.....😇
ለዛም የነገው ላይቭ ውይይት እንዳያመልጣቹ ሲሉም በፅሁፋቸው ላይ ገልፀዋል.....😇