🤚ሰላም የXE COMBO ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ ስኬታማ ሰው ለመሆን ልናውቃቸው የሚገቡንን እውነታዎች እንመለከታለን።💠
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➡️
💎ስኬት የኪራይ ቤት ነው!
ስኬት ዋጋ መክፈልን ይጠይቃል ልናገኘው ለምንፈልገው ነገር ሁሌም ልንተጋለት በየቀኑ ሊሰጠው የሚገባውን ነገር ልንሰጠው ይገባናል ! አንዴ አሳክቻለው ብለን ቆመን የምናየው ነገር አይደለም ዛሬም ነገም ከነገ ወድያው ከስር ከስሩ እየኮተኮትን ልናሳድገው ይገባናል ካለበዚያ ግን የቤቱን ኪራይ እንዳልከፈለ ሰው ዋጋ ባለመክፈላችን እንባረራለን!
💎ከባዱን ነገር አንዴ ከጣልከው ተመልሶ አይነሳም!
ወፍራምን ሰው ለመጣል ከባድ ነው ከበድ ያለ ትግል ይጠይቅ ይሆናል ነገር ግን ከወደቀ ፈፅሞ አይነሳም ፤ አንተም አንቺም ከባድ የሆነ ወቅት ላይ ትሆናላችው ችግሩን ለመጣል የማትችሉ ያህል ተሰምቷችው ይሆናል ነገር ግን ሙሉ አቅማችውን ተጠቅማችው ጣሉት ችግራችው ወፍራም መሆኑን ውደዱት ምክንያቱም አንዴ ከጣላችውት በኋላ ፈፅሞ ሊነሳ አይችልም! ቀላል የሆኑ ትግል የማይፈልጉ ነገሮች እኛንም አያጠነክሩንም ስለዚህ ደስ ይበልህ! ደግመህ የማትገባበት ልትጥለው የምትችለው ፈተና ነው እና የተሰጠህ!
💎ለመስነፍ አልተፈጠርክም!
የመጀመሪያው ጠንክሮ የመስራት ሸክም ነው፤ ሁለተኛው የፀፀት ሸክም ነው። ጠንክሮ መስራት ምናልባት 1 ኪሎ ግራም ቢመዝን ነው፤ ፀፀት ግን 100 ኪሎ ግራም ተሸክሞ እንደመዞር ነው። የቱ እንደሚሻልህ አንተው ምረጥ!
ሁላችንም አሁን ካለንበት የተሻለ ነገር እንፈልጋለን፤ በከንቱ ቀንህ ያለፈ ጊዜ "በቃ አይኔ እያየ ምንም ሳልሰራበት ቀኑ አለፈ?" እያልክ ራስህን የወቀስክበትን ጊዜ አስብ፤ አየህ ወዳጄ ጠንክረህ የምትሰራው ከፍ እንድትል ብቻ አይደለም ሁሌም ከራስህ ጋር እንድትስማማ ነው።
ግሩም ቀን ተመኘውላችሁ🙏