እድሜ ለትራምፕ ቢትኮይንም በዚህ መልኩ ሊዋዥቅ ችሏል። የዚህ ግጥምጥሞሽ ደግሞ አስቀድሜ ባሳወኩት መሰረት ለአራተኛ ጊዜ እየፈተነው ያለው የአሴንዲንግ ቻናል እንደሬዚስታንስ ሆኖ የመለሰበትን ሁነት መመልከት ችለናል። ገበያው በጣም ከሚገባው በላይ ቮላታይል ስለሚሆን በሚቀጥሉት 36-48 ሰዓታት ልምድ የሌላችሁ ቤተሰቦች ትሬድ ባታደርጉ ምክሬ ነው። ካደረጋችሁም በጣም በጣም በጣም ጥንቃቄ የተሞላበት ይሁን። ምንም አይነት ነገር ሊፈጠር ይችላል።
https://www.tradingview.com/x/b0FuCbs6/
https://www.tradingview.com/x/b0FuCbs6/