X-Shop


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sotish


ድርጅታችን የህትመት እና የማስታወቂያ ዕቃዎችን በቅናሽና በብዛት ያቀርባል:: ከነፃ ዴልቨሪ ጋር ::
ይደውሉልን
0902990000 - ቦሌ ሾውሩም
0978032252- ፒያሳ ሱቅ
0903212266- ሜክሲኮ ሱቅ
0955112233 - የሽያጭ ማእከላችን
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sotish
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሂት ፕረስ  / Heat Press

ቲሸርቶች፣ የሰብሊሜሽን ፎቶ ፍሬሞች፣ ቁልፍ መያዣዎች፣ አልበሞችና ፐዝሎች ላይ ሙቀት በመጫን ህትመቶችን ለመስራት
የምንጠቀምበት ዘመኑ ያፈራው ተመራጭ የህትመት መሳሪያ

ሳይዝ ፡ A2 (40*60),  A3 (38*38)

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Piassa Branch
0978032252-Bole Branch (showroom)
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Rollup Backdrop

ለኢቨንቶች፣ ለኤግዚቢሽኖች፣ ለኮንፈረንሶች ወይም ለፎቶግራፍ ፕሮግራም የሚያገለግል ተንቀሳቃሽ ፣ ክብደት ያለው፣ ተገጣጣሚ እና ሊቀየር የሚችል ባነር ያለው Roll up Mega።

የህትመት ቦታ: 3 ሜትር በ 2 ሜትር


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Piassa Branch
0978032252 -Bole Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Sublimation Pen/ ሰብሊሜሽን እስክሪቢቶ

ሰብሊሜሽን ህትመት በቀላሉ የሚቀበል እስክሪቢቶ

ለበለጠ መረጃ
0978032252-Bole Branch(showroom)
0902990000-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ትራቭል ማጂክ ማግ 600ሚሊ / Travel Magic Mug 600ml

600 ML መያዝ የሚችል ሲሆን ጥራት ያላቸው ፎቶዎች፣ ዓርማዎች ወይም ጽሑፎች የሚታተሙበት፤ በት/ቤት፣ በስፖርት ልምምድ አልያም  በጉዞዎች እንዲሁም በተለያዩ ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች ላይ መጠጦችን ለመያዝ የሚያስችል ተመራጭ ቦትል ነው።


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Piassa Branch
0978032252 -Bole Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ጥያቄ እና መልስ

ሁሉም ቀለሞች በ CMYK መቀላቀል ከቻሉ፣ በ UV DTF ህትመት ጊዜ ለምን ነጭ ቀለም ይጠቀማል?


የትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል 😊
P.s No editing is allowed!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
School Stamp/ የ ትምህርት ቤት ማህተም

በትምህርት ቤቶች አስተማሪዎች የልጆች ደብተር ላይ በቀላሉ የልጆችን ውጤት ለወላጆች መልእክት የሚያደርሱበት ማህተም ነው:: አንዱ ሴት 8 ዲዛይኖች አሉት::  ወላጆችም ልጆቻቸውን ለማበረታታት ሊጠቀምቡት ይችላሉ:: ትምህርት ቤት ደንበኛ ካሎት እስቲ ይኸን ቪዲዩ ያሳዩት

መልካም ቀን ተመኘን


ለበለጠ መረጃ
0978032252 - Bole Branch 0902990000-Piassa Branch.      
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሮልአፕ / Rollup

ለአያያዝ ቀላል -  ትኩረትን የሚስብ - ከአልሙኒየም የተሰራ ቋሚ የማስታወቂያ ምልክቶች
የህትመት ቦታ: 85 ሴሜ x 200 ሴሜ

ለበለጠ መረጃ

0978032252-Bole Branch(showroom)
0902990000-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ስምንት በአንድ ማሽን / 8 in 1 Machine


የቲሸርት፣ የሳህን፣የኮፍያ  የእስኪርቢቶ እና የተለያዩ የማግ ሞልዶች በአንድ አካቶ የያዘ ማሽን

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Piassa Branch(showroom)
0978032252-Bole Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ውድ ቤተሰቦች

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ እና የፍቅር ይሁንሎ።


መልካም የፋሲካ በዓል

Xshop


ጥያቄ እና መልስ

በ 3D ህትመት፣ ብዙ ጊዜ ተጣጣፊ ፋይበር ካተምን ወይም የተሻለ የማስወጫ መቆጣጠሪያ ከፈለግን ምን ኤክስትሪየር እንጠቀማለን?


የትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል 😊
P.s No editing is allowed!


ውድ ቤተሰቦች

በመላው የድርጅታችን ሰራተኞች ስም መልካም የስቅለት በዓል ለደንበኞቻችን እንመኛለን።

በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከዛሬ - አርብ እስከ ሰኞ ድረስ ሁሉም ሱቆቻችን ዝግ መሆናቸውን ልናሳውቅ እንወዳለን::

መልካም የስቅለት በዓል

Xshop


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ ምን ማለት ነው ? 🤔🤔


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሂት ፕረስ  / Heat Press

ቲሸርቶች፣ የሰብሊሜሽን ፎቶ ፍሬሞች፣ ቁልፍ መያዣዎች፣ አልበሞችና ፐዝሎች ላይ ሙቀት በመጫን ህትመቶችን ለመስራት
የምንጠቀምበት ዘመኑ ያፈራው ተመራጭ የህትመት መሳሪያ

ሳይዝ ፡ A2 (40*60),  A3 (38*38)

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Piassa Branch
0978032252-Bole Branch (showroom)
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ኤክስ ሾፕ ቻይና መክፈቱ ለህትመት ድርጅቶች ምን ጠቀሜታ አለው? https://vt.tiktok.com/ZSrXVTQne/


ፍሮስትድ ማሰን ጃር (Frosted Mason jar)


ፍሮስትድ ማሰን ጃር የሰብሊሜሽን ቀለም የሚቀበል የስትሮ ማስገቢያ ቀዳዳ ያለው በአይነቱ የተለየ የብርጭቆ ማግ ሲሆን በ500 ሚሊ ሊትር የመያዝ አቅም እና 8በ9.5 ሴንቲ ሜትር የህትመት ቦታ የተሰራው ይህ ኩባ ለተለያዩ ቀዝቃዛ መጠጦች እና ጁሶች ተመራጭ መሆኑ በበርካቶች ዘንድ ተፈላጊ አድርጎታል፡፡

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Piassa Branch
0978032252 -Bole Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ማግ ማሽን / Mug Machine

ማግ መስሪያ ማሽን በአንድ ጊዜ ሁለት መስራት የሚችል
 
ለበለጠ መረጃ
0978032252 -Bole Branch
0902990000-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሂት ፕረስ  / Heat Press

ቲሸርቶች፣ የሰብሊሜሽን ፎቶ ፍሬሞች፣ ቁልፍ መያዣዎች፣ አልበሞችና ፐዝሎች ላይ ሙቀት በመጫን ህትመቶችን ለመስራት
የምንጠቀምበት ዘመኑ ያፈራው ተመራጭ የህትመት መሳሪያ

ሳይዝ ፡ A2 (40*60),  A3 (38*38)

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Piassa Branch
0978032252-Bole Branch (showroom)
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Sublimation ink 100ml/ ሰብሊመሽን ቀለም 100 ሚሊ ሊትር

በከፍተኛ ጥራት የተመረቱት ሰብሊሜሽን ቀለሞቻችን በ4 የቀለም አማራጮች ማለትም በ Black፣ Yellow፣ Cyan፣ እና Magenta የቀረቡ ሲሆን በ100 ሚሊ ሊትር መጠን አዘጋጅተን የእርስዎን ትእዛዝ እየተጠባበቅን ነው፡፡



ለበለጠ መረጃ
0978032252-Bole Branch
0902990000 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd"


ጥያቄ እና መልስ

ለምንድነው የ UV DTF ህትመት ልክ እንደ መደበኛ ቀለም ህትመቶች ጠፍጣፋ ከመሆን ይልቅ በትንሹ እብጠት/ከፍታ ያለው?


የትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል 😊
P.s No editing is allowed!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.