ብዙ ወንዶች ቆሞ ቀር ... ብዙ ሴቶች ደግሞ ቆሞ ጠባቂ የሆኑት በነኚህ 15 #ምክንያችቶ ነው ይላሉ. #ጋሽ_ሙጋቤ🤔
1. ቆንጆ ከሆነች 👉 አስተሳሰቧ ዜሮ ይሆናል።
2. አስተዋይ ከሆነች 👉 ኮስታራ ትሆናለች።
3. ሀብታም ከሆነች 👉 አታከብርህም።
4. ጠንካራ ሰራተኛ ከሆነች 👉 ለአንተ ግዜ የላትም።
5. ኮስታራ ከሆነች 👉 መስፈርቷ ይበዛል።
6. የዋህ ከሆነች 👉 ልቧ በሆነ ወንድ ተጎድቷል።
7. ኃላፊነት የሚሰማት ከሆነ 👉 ለፍቅር ደንታ የላትም።
8. በጣም የተማረች ከሆነ 👉 ሁሌ ትክክል ነኝ ትልሃለች።
9. ካልተማረች ስታርማት 👉 ታኮርፉለች ወይም ትቆጣለች።
10. ብልጥ ከሆነች 👉 በባዶ ሜዳ ሁሉ ትዋሻለች።
11. በጣም ጨዋ ከሆነች 👉 ሰነፍ ትሆንብሃለች።
12. ፉንጋ ከሆነች 👉 ምግብ ላይ ቅመም ታበዛለች።
13. ነጋዴ ከሆነች 👉 ባል ትሆንብሃለች።
14. የቤት ልጅ ከሆነች 👉 ከወጣች አትመለስም።
15. አራዳ ከሆች 👉 ትወሰልትብሃለች።
ይላሉ።
.
.
#ምን ታስባላችሁ
1. ቆንጆ ከሆነች 👉 አስተሳሰቧ ዜሮ ይሆናል።
2. አስተዋይ ከሆነች 👉 ኮስታራ ትሆናለች።
3. ሀብታም ከሆነች 👉 አታከብርህም።
4. ጠንካራ ሰራተኛ ከሆነች 👉 ለአንተ ግዜ የላትም።
5. ኮስታራ ከሆነች 👉 መስፈርቷ ይበዛል።
6. የዋህ ከሆነች 👉 ልቧ በሆነ ወንድ ተጎድቷል።
7. ኃላፊነት የሚሰማት ከሆነ 👉 ለፍቅር ደንታ የላትም።
8. በጣም የተማረች ከሆነ 👉 ሁሌ ትክክል ነኝ ትልሃለች።
9. ካልተማረች ስታርማት 👉 ታኮርፉለች ወይም ትቆጣለች።
10. ብልጥ ከሆነች 👉 በባዶ ሜዳ ሁሉ ትዋሻለች።
11. በጣም ጨዋ ከሆነች 👉 ሰነፍ ትሆንብሃለች።
12. ፉንጋ ከሆነች 👉 ምግብ ላይ ቅመም ታበዛለች።
13. ነጋዴ ከሆነች 👉 ባል ትሆንብሃለች።
14. የቤት ልጅ ከሆነች 👉 ከወጣች አትመለስም።
15. አራዳ ከሆች 👉 ትወሰልትብሃለች።
ይላሉ።
.
.
#ምን ታስባላችሁ