የ ቀልድ መንደር dan repost
የዘንድሮ ፖሊስ ...🙄
ፖሊስ: ተበተኑ!
እኛ: ኧረ ታክሲ እየጠበቅን ነው
ፖሊስ: እኮ አንድ ሰው ይበቃል ሌሎቻቹ ተበተኑ
ፖሊስ: ተበተኑ!
እኛ: ኧረ ታክሲ እየጠበቅን ነው
ፖሊስ: እኮ አንድ ሰው ይበቃል ሌሎቻቹ ተበተኑ