አንዳንድ አስገራሚ እውነታዋች
✅ ወፎች አይሸኑም
✅ ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ
ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15
ዓመት ልትኖር ትችላለች::
✅ ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት
በሽታ አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ::
✅ ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት::
✅ የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን
ሁለተኛው ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል::
✅ ትልቁ ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ
ይችላል::
✅ አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue
whale) ምላስ ያንሳሉ::
✅ በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል
ጭንቅላቱ ተቆርጦ በሂወት መቆየት ይችላል::
✅ የአህያ አይን አቀማመጥ በአንድ ግዜ አራቱንም እግሮች
ማይት ያስችሉታል::
✅ ዶልፊን ውሀ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ
በቀላሉ መስማት ይችላል::
🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹@YEHEM_ALE1🌹
አንብበው ከወደዱት 👍
✅ ወፎች አይሸኑም
✅ ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ
ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15
ዓመት ልትኖር ትችላለች::
✅ ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት
በሽታ አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ::
✅ ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት::
✅ የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን
ሁለተኛው ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል::
✅ ትልቁ ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ
ይችላል::
✅ አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue
whale) ምላስ ያንሳሉ::
✅ በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል
ጭንቅላቱ ተቆርጦ በሂወት መቆየት ይችላል::
✅ የአህያ አይን አቀማመጥ በአንድ ግዜ አራቱንም እግሮች
ማይት ያስችሉታል::
✅ ዶልፊን ውሀ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ
በቀላሉ መስማት ይችላል::
🌹@YEHEM_ALE1🌹
🌹@YEHEM_ALE1🌹
አንብበው ከወደዱት 👍