🎊🎉🛍️🪅🎁🎂🥮🧁ልደቴ
አብ አባት ሆይ 🙌🏻
እድሜን ሲቆጥሩት ሆነ ሲኖሩት ደስ ሚያሰኘው እንደፍቃድህ ሲኮን ብቻ ነው። የቀረው ዘመኔ ላንተ ይቆጠርልኝ ላንተ ይጨረስልኝ ፣ ለደስታህ ፣ ለሳቅህ ፣ ለዘለአለም እቅድህ ይሁንልህ።
እኔ ልደብዝዝ አንተ ድመቅ
እየመተርክልኝ አራምደኝ እየሰፈርክልኝ ልናገር
የሌለህበትን ጎዳናዬን በእሾክ ዝጋ ፍቃድህ የሌለበት እቅዴን በንፋስህ በትነው። ፀሎቴ ነው ይሁንብኝ
አስተር አበበ እንኳን ተወለድሽልን
Channel @Yezema_Tube
New bot @YezemaTube_bot
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ