እመ አምላክን የምትወዱ እናቴ አማላጄ የክፉ ቀን ደራሼ እንባ አባሼ መከታ ጋሻዬ ዋስ ጠበቃዬ አለኝታ ተስፋዬ ናት የምትሉ ከችግር ከመከራ ከፈተና ከማታውቁት ከክፉ ነገር ያወጣቻችሁ እስኪ አመስግኗት እኔስ እላለሁ እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ብፅዕት ድንግል ማርያም ሆይ እኔ አንችን ለማመስገን ቃላት የለኝምና አባቶች እንዳሉሽ ክብር ምስጋና ላንቺ ይኹን እኔም ትዉልድ ነኝና አመሰግንሻለሁ🙏❤🥰