"ርዕሰ አንቀጽ”
"…የዐማራ ፋኖ ትግል በኢትዮጵያ ውስጥ ዘርፈ ብዙ ነገሮችን ከመሰረታቸው እየቀየረ ነው። የዐማራ ፋኖ ትግል የበግ ለምድ የለበሱ ዐማራ መሳይ ፀረ ዐማራ ተኩላዎችን ጭምብላቸውን ገፍፎ አደባባይ ላይ እንደሲጡ ያደረገ ነው። የዐማራ ፋኖ ትግል ፈሪዎችን ደፋር፣ ትእቢተኞችን ትሁት ነው ያደረገው። የዐማራ ፋኖ ትግል ለፍላፊ፣ ተሳዳቢ፣ ዘርጣጭ ፀረ ዐማራ አሳዳጊ የበደላቸውን አፎችን በ88 ቁጥር ሚስማር እንዲጠረቀሙ ነው ያደረገው። የዐማራ ፋኖ ትግል የትግሬ እና የኦሮሞ ተገንጣይ ቦለጢቀኞችን፣ አክቲቪስቶችን ጨቋኝ፣ ነፍጠኛ፣ ተስፋፊ፣ ሰፋሪ ይሉ ቃላትን እየደረቱ ዕለት በዕለት ክፍት፣ ግም፣ ጥንብ፣ ክርፍ፣ እና ሸታታ አቦሬ ቡሀቃ አፋቸውን ይከፍቱበት የነበረውን "ወንድም የዐማራ ሕዝብ" ብለው እንዲጠሩት ያሰገደደ ነው።
"…ከኢትዮጵያ በተዘረፈ፣ በተቀማ፣ በተሸሸገ የጦር መሣሪያ ኢትዮጵያንም ዐማራንም እደመስሳለሁ ብላ ከመቀሌ እስከ ሞላሌ ድረስ መጥታ የነበረችው ህወሓት በዐማራ ፋኖ ትግል መጀመር አሹፋ፣ ቀልዳም፣ አላግጣም ነበር። ፋኖ ወልቃይትና ራያን የያዘው፣ የቀማን በመከላከያ ትከሻ ተሸፍኖ ነው። ደግሞስ ፋኖ በክላሽ ብቻ እንዴት ድሮን፣ ታንክ፣ ዲሽቃና ሞርታር፣ ጢያራም የታጠቀውን፣ እኛ እንኳ በዚያ ሁሉ ከባድ መሣሪያ ያልቻልነውን የኦሮሙማ አገዛዝ በቆመህ ጠብቀኝ ያሸንፋል? እንዴት አድርጎስ ይዋጋል? እያሉ ራሳቸውን አቅም እንዳለው እንደ ኔቶ ጦር ቆጥረው ዐማራን እንደ ሰፈር ሚሊሻ የቆጠሩትን ሁሉ ነው አንገት ያስደፋው። ብዙዎች በፕሮፓጋንዳ ጀግና ጀግና እንደተባሉ ረስተው ራሳቸውን ልክ እንደ ጦር ሊቅ ቆጥረው ሲበጠረቁም ነበር።
"…ዐማራ ተራራው የዐማራ ፋኖ ግን ሌባዋ ወያኔ ታንክ፣ ቢኤም፣ ሮኬትና ሚሳኤል ታጥቃ፣ የሕዝብ ማዕበልም እንደ ሱናሚ አስነሥታ፣ ወደ ዐማራና አፋር ሚልዮን ሟች ልካ ማግዳ፣ በሚልዮን የሚቆጠር ትግሬ የትግሬም ሕዝብ አስቀርጥፋ አስበልታ፣ ያልቻለችውን አገዛዝ እርሱ ግን በክላሽ ብቻ ተራራ ልብ ባላቸው የአባቶቹ ልጆች እየተመራ ወጥ በወጥ አድርጎ አስተነፈሳቸው። ዋናው ኦኔ፣ ልብ እንጂ መሳሪያ ብላሽ፣ ቦንብ ከንቱ መሆኑንም አሳያቸው። ወዳጄ ጦርነት ሙያና ልብ ይጠይቃል። ጀግንነትና ማሸነፍ ደግሞም ከፈጣሪም መሰጠት ጭምር ይጠይቃል። የምታሸንፈው ሃቅ ካለህ ብቻ ነው። ዐማራ ሃቅ አለው። ሃቅ ስላለውም በዝረራ ያሸንፋል።
"…ሌላው የዐማራ ፋኖ ያመጣው ለውጥ ለዘመናት በዐማራ ላይ እንደ መርግ ተመርጎበት አላንቀሳቅስ፣ አላላውስ ብሎት የነበረውን ብአዴን የተባለ በድኗ ወያኔ አመጣሽ ቫይረስ፣ መተት፣ የዐማራ አፍዝ አደንግዝ፣ ገልቱ፣ ልቅምቃሚ ቁራሌው በሚገርም ተጋድሎ ከላዩ ላይ አሽቀንጥሮ ጥሎ ሙሉ በሙሉ ሊያጸዳው በጥቂት የዐማራ ዋና ከተሞች ላይ ብቻ እንዲከማች ያደረገ ጀግና እናቱ የወለደችው ነው። ይሄንን ዓይነቱን ትግሬ ህወሓትን፣ ኦሮሞ ኦህዴድን እና ኦነግን ከላያቸው ላይ እንኳን ሊያሽቀነጥሩ ዝምባቸውን እሽ ለማለት አልተቻላቸውም። የዐማራ ፋኖ ትግል ግን ይለያል።
"…የዐማራ ፋኖ ትግል በትግሬ እና በኦሮሞ ነፍጥ አንሺዎች ላይ አፉን ሲከፍት የነበረውን ፓርላማ እና የፓርላማ አባላትንም ጭምር ዱዳም ዲዳም ያደረገ ነው። በትግሬዋ ህወሓት እና በኦሮሞው ኦነግ ላይ ሲበጠረቅ፣ ሲያላግጥ፣ ሲያሾፍ፣ ዱቄት፣ አዋራ እያለ ሲሞልጭ የነበረው ጩጬ ፈልፈላው አቢይ አሕመድ እንኳ የዐማራ ፋኖን በተመለከተ ለአፉ ለከት ያስበጀ ነው፣ እንደልቡ አዳሪ፣ ቦርቧሬ በነገር ተንኳሽ አሽሙረኛ የወንድ ፖለቲከኛ ጋለሞታው ኦቦ ሽመልስ አብዲሳን አርምሞ የስያዘ ነው። ትግሬ ላይ አፏን ስትከፍት ይጨበጨብላት የነበረች አዳነች አቤቤን ፀባየኛ፣ ትሑት ያደረገ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። ሰልፍ የለ፣ አንዳንድ የከተማ ነዋሪዎች ስድብ የለ። አባቴ ባለ ጊዜ ነኝ ባይዋን የዳንኤል ክብረት አሽከር ፍርፋሪ ለቃቃሚውን ወደል በድራፍት ያበጠ፣ ጉበት እስኪላጥ ጠጥቶ ማድያታም የሆነውን የመርካቶ አራዳዋ ባለጊዜ ኦሮሚቲቲው ተስፋዬ ሞሲሳን ድንፋታ ያበረደ፣ አቡነ ኤርሚያስን ደግፎ፣ አቡነ ሉቃስን ተቃውሞ የለጠፈውን የፌስቡክ ልጥፍ በድንጋጤ ያስነሣ ነው የዐማራ ትግል። የዐማራ ፋኖ ትግል ዳንኤል ክብረትን እንደ ሽኮኮ ተደብቆ እንዲኖር ያደረገ፣ ሙሉ ምድሩ ሀገሩ ሁሉ ዐማራን የሚያከብር፣ የሚወድ ፋኖን የሚናፍቅ መሆኑን ያሳየ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል።
"…የዐማራ ፋኖ ትግል በአብዛኛው መሃይም "ሀ" ገደሉ የሆኑትን የአቢይ ጀነራሎች ሽንት በሽንት ያደረገ፣ ከላይ እታች ያሯሯጠ፣ እንደ ቀበሌ አብዮት ጠባቂ መንደር ለመንደር ያልከሰከሰ ነው። በአጭር ቀን ሱሪውን አስፈታለሁ ብሎ ለሀጩን ያዝረበረበውን ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላን ከሚዲያም ከአደባባይ እንዲደበቅ በእርሱ የደረሰው በዘሩ እንዳይደርስ ያስደረገም ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። የትግሬው አበባው ታደሰን የሽሮ ድንፋታ ያሰከነ፣ ከሚዲያም ከሥልጣኑም አካባቢ አሽቀንጥሮ የጣለ፣ ያጠፋ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። የሀገሪቱን ጦር ከውስጥ ጨርሶ ከሱማሌና ከሱዳን ሰላም ለማስከበር የሄደውን ያስመጣ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። ማርያምን ዐማራ ይችላል።
"…የዐማራ ፋኖ ትግል ማለት 50 ሚልዮን የክልሉን ዐማራ ከቀሪው ኢትዮጵያ ሕዝብ የነጠለ፣ ነጥሎም አገዛዙ ሰፊውን ክልል እና ታላቁን ሕዝብ ማስተዳደር እንደማይችል በተግባር ያሳየ፣ በድሮን ቅጥቀጣ ባለታንክ፣ ባለ ሮኬቷን ወያኔ እንኳ በሚልቅ ጊዜ ተመላልሶ በመቀጥቀጥ ማሸነፍ ያልቻለ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። የዐማራ ፋኖ ትግል የሀገሪቱን የንግድ ሥርዓት ያወከ፣ በሀገሪቷ ሰላም የለም ብለው የውጭ ኢንቨስተሮች ሳይቀር ወደ ኢትዮጵያ ዞረው እንዳያዩ ያስደረገ፣ ዐማራ ሰላም ሲሆን ብቻ ሀገር ሰላም እንደሚሆንም ለሁሉ መልእክት ያስተላለፈ፣ በግዙፉ ግብር ይሰበሰብበት የነበረው የዐማራ ክልል ዱዲ፣ ጢና፣ ዱምቡሎ፣ አምስት ሳንቲም ለክልሉም፣ ለፌደራሉም አልሰጥም ብሎ የአገዛዙን ጆሮ ግንድ በጥፊ ጭው አድርጎ መትቶ ያደነቆረ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። ኤትአባቱ…
"…እስከዛሬ የኦሮሞ፣ የስልጤ፣ የዐማራና የትግሬ፣ የሀረሬውም ነጋዴ አስመጪ ሆኖ ቢነግድ ሸቀጡን የሚያራግፈው ዐማራ ላይ ነበር። ዐማራ አምራች ገበሬ ነው በሰፊው ያመርታል። ያመረተውን እህሉን አውጥቶ ይሸጣል። በሸጠው ልክ በምትኩ ከመርካቶ ሸቀጣ ሸቀጡን ገዝቶ ይጭናል። እስከዛሬ እንዲህ ነበር። አሁን ግን ወፍ የለም። ከዐማራ ክልል ምርት ወደ ማእከላዊ ክፍል አይሄድም። አይጫንም። በከተማ ኑሮ ተወደዷል። ስልጤም ከቻይና እና ከታይላንድ የጫነውን ሸቀጥ ተሸክሞ ተዘፍዝፎ ተቀምጧል። ስልጤ የሚጠላው፣ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋለት የሚመኘው ዐማራ ወፍ የለም አልገዛህም ብሎ ወግሟል። መንገድ ዝግ ነው። የመርካቶ ነጋዴ ከአሁን አሁን ዐማራ ይመጣል ብሎ ውጭ ውጩን ቢያይ ወፍ የለም። ቴሌቭዥን ሲከፍት ዜናው ሁለዜ "አንጻራዊ ሰላም በክልሉ ተፈጥሯል ብለው የአቢይ ሀ ገደሉ መሃይም ሆዳም ጀነራሎች ከሚበጠረቁት በቀር አሁንም ወፍ የለም። ዐማራ ካልሸመተ ደግሞ ስልጤ ግብር፣ የሱቅ ኪራይ፣ የሠራተኛ ደሞዝ እየገፈገፈ ተቀዣብሮ ይቀመጣል። አዎ የንግድ ሥርዓቱ እንዲሞት ያደረገው፣ በዚያውም የዐማራ በኢትዮጵያ አስፈላጊነትን ያሳየው የዐማራ ፋኖ ትግል ነው። አንበሳ ፋኖዬ… ነፃ አውጪዬ… 👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍