👆…ከላይኛው የቀጠለ ✍✍✍… "…እስቲ ዞር ዞር በሉ አሁን በዚህ ሰዓት ዐማራን አፍ አውጥቶ የሚሳደብ ቲክቶከር፣ ፌስቡከር፣ ዩቲዩበር፣ አክቲቪስት ታገኛላችሁ? የለም። ማን አጠፋቸው? መልሱ ቀላል ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። እስቲ ቴሌቭዥን ክፈቱ የትኛው ጋዜጠኛ፣ የትኛው የክልልም፣ የፌደራልም፣ ተራ ካድሬም ቢሆን የዐማራ ፋኖ ላይ ክፍት አፉን ይከፍታል? የለም ለምን ዐማራ ነዋ። የዐማራው አሁንስ አበዛችሁት ብሎ ቆርጦ መነሣት አዎ እርሱ ነው ሁሉን አደብ ያስገዛው። እርሱ ነው መከባበርን እያመጣ ያለው። የትግሬ ነፃ አውጪዋም ትእቢት የበረደው በዐማራ ፋኖ ቁርጠኛ ትግል ነው። በክላሽ ከታንክ ጋር ተናንቆ፣ በታላቅ ጀብድ እያሳየ ባለው ትግል ነው።
"…ኦቦሌሶ ኦሮሚያ እስክትለማ ሌላው ክልል ይድማ የሚለው የኦህዴድ ኦነግ መፈክር ለትግራይ እስክትለማ ሌላው ክልል ይድማ ባዮቹ ዱቄቶችም አልበጀም። ሌላውን ክልል ዐመድ አድርገው፣ ከል ጥቁር የሀዘን ልብስ አልብሰው፣ ደረት እያስደቁ እነሱ ሃይበልአንዶን ሲጨፍሩ የነበሩት፣ ሌላውን ፅልመት አልብሰው ትግራይን ወርቂ ያስመሰሏት ወየንቲዎችም እንኳ አልሆነላቸውም። በበሻሻው አራዳ፣ ራሳቸው የዘረኝነት ወተት እያጠጡ ያሳደጉት አቢይ እባብ ዘንዶው ሆኖ ነው ቆረጣጥሞ አላምጦ ገሚሱን ውጦ ገሚሱን ሽባ አድርጎ የተፋቸው። ኦሮሞ እስኪለማ ዐማራ ይድማ ለትግሬዋ ነፃ አውጪም አልበጀ። እንዲያ እያሰቡ ያሉ አሉ። አሁን ትግሬን አድቅቀናል፣ ቀጥሎ ዐማራን እያደቀቅነው ነው። እስከዚያ ኦሮሚያ ትልማ ብለው እንዘጭ፣ እንዘጭ የሚሉም አሉ። ዋጋ ቲካፍላሌ አለ ፋይሳ ሌሊሳ መገርሳ አብዲሳ… ብሎ ነገር የለም። ዱቄት ያደረግከው ቀን ጠብቆ ዱቄት ያደርግሃል።
"…የዐማራ ፋኖ ትግል ዐማራን አንድ ያደረገ፣ የጠላትን አይስማሙም፣ ጎጃም ከጎንደር፣ ሸዋ ከወሎ፣ ወሎ ከጎጃም፣ ጎንደር ከሸዋ ወዘተን ሰበካም ያከሸፈ ነው። ሁሉም ዐማራ አንድ ዐማራ፣ አንድ ዐማራ ለሁሉም ዐማራ መሆኑን በተግባር ያሳየ ትግል ነው የፈጠረው። ዐማራ አንገቱ አንድ ሆኖ የወጣበት፣ የታየበት ነው የአሁኑ የዐማራ ፋኖ ትግል። ቆይ የትግሉ መሪው ማነው? የት ነው ቤዛቸው? ኔትወርክ ዘግተን፣ ስልክ አጥፍተን እንዴት ነው የሚገናኙት? ከማን ጋር እንደራደር? ማንን እናናግር ብለው የዐማራ ወዳጅ መሳይ ጠላቶችንም እንኳ ያስጨነቀ ነው የዐማራ ትግል። በቃ ትርክት እንቀይር ያስባለ ነው አቢይን የዐማራ ትግል። ዐማራ ላይ እስከዛሬ የነዛነው ነገር ነው ጉድ የሠራን በቃ ታላቁ ትርክት ብለን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓለማ ይዘን፣ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ እያልን እንምጣ ያስባለ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል።
"…የዐማራ ፋኖ ትግል ከበፊቱ የዐማራ 1000% መከራ አንጻር አሁን ቢያንስ 90% ያህል የዐማራን መከራና ፈተና ያስቆመ፣ የገታ ትግል ነው። ኦነግ ሸኔ በአቅሟ አትተኩሱብኝ አልተኩስባችሁም ያስባለ ነው። በፉከራ፣ ጽንፈኛውን ኃይል ልክ እናስገባዋለን ከሚል መበጥረቅ ወደ "ኧረ በፈጠራችሁ እርስ በእርሳችን አንዋጋ፣ አንገዳደል?" የሚል የመከላከያ አለቆች ልመና ያወረደ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። አዎ ዐማራ ጀግና ተዋጊ ነው፣ ነገር ግን ሀገሩን እንደ ትግሬና ኦሮሞ ወግቶ አያቅም። ለምን ትወጉናላችሁ? እኛም እኮ የእናንተ ልጆች ነን ብሎ ጀነራል ብርሃኑ በቀለን ከድንፋታ መልሶ ያሰከነ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። ቀላል አይምሰልህ ትግሉ ያመጣው ለውዘጥ። ወደፊትም የሚያመጣው ከባድ ረድኤት ፀጋ በረከት ነው።
"…ዐማራ አሁን እየታረደ ያለው በአሩሲ አካባቢ ነው። በአሩሲ ፅንፈኛ የኦሮሞ እስላሞች ነው የሚታረደው። አሩሲ ከተደራጀ በአንድ ሳምንት እዚያ አካባቢ ያለውን ነፍሰ በላ አራጅ ፅንፈኛ አሸባሪ የኦሮሞ ወሃቢያ እስላም ልክ ማስገባት ይችላል። ልክ እንደ እስራኤል ማለት ነው። የሚያርድህን አሳደህ ድባቅ መምታት በመጽሐፍ ቅዱስም፣ በቁርአንም የተፈቀደ ነው። ሽርጡን ጥሎ እርቃኑን እስኪፈረጥጥ ድረስ ለመቅጣት አዎ ጨክኖ መደራጀት ያስፈልጋል። ልክ እንደወለጋ ማለት ነው። መንግሥት የለም፣ የሚያድነኝ ፖሊስ፣ ወታደር የለም ብሎ ከወሰነ አራጅን መመከቱ ቀላል ነው። አራጅ በእስልምናም ውስጥ ይሁን በክርስትና ውስጥ ቢደበቅ ቦታ የለውም። ወንበዴ፣ ነፍስ አጥፊ አሸባሪን ድባቅ መምታት ብቻ ነው መፍትሄው።
"…አሸባሪ ሲወገዝ፣ ነፍሰ ገዳይ ሲወገዝ፣ ህፃናት፣ ሴቶች፣ ንፁሐን አራጅ፣ ጨፍጫፊ ሲወገዝ፣ በእስልምናም ይሁን በክርስትና ስር የተሸጎጡ ወንበዴዎች ሲወገዙ ሃይማኖቴ ተነካ ብሎ ለወንበዴ፣ ለአራጅ ጥብቅና የሚቆም ካለም እርሱንም በአናቱ እየተከልክ ማለፍ ነው። ምድረ ኮተታም ልኩን ማስገባት ነው። እስክትደራጅ፣ እስኪመርህ ይገድሉሃል። ሲመርህ ራስህ ማንንም አትጠብቅም። እሱም ሱሪ ነው የታጠቀው፣ አንተም ሱሪ፣ ወንድና ሴቱን ሜዳው ላይ መፈተን ነው። አሁን አሩሲ ውስጥ በቀደም የታረዱትን የቀበሩበት መንገድ በጣም ግሩም ነው። የታረዱትን አምጥተው አስከሬኑን በብልፅግና ጽ/ቤት ነው ያስቀመጡት። ምንድነው የምትጠብቁት ብለው ነው ወጥረው የኦሮሙማ እስላም አስተዳዳሪዎቹን ወጥረው የያዙት። ይሄ በጣም አሪፍ ነው። በቀጣይ ዐማራውና ኦርቶዶክሱ ለሚወስደው ራስን መከላከል በጣም አስፈላጊ መንደርደሪያ የሚሆን ግብአት ነው። ዝም ብሎ መታረድ፣ ሬሳ ለቅሞ እየቀበሩ ማልቀስ አይነፋም። ከእንግዲህ በፅንፈኛ ኦሮሞ ለሚታረድ ዐማራም ሆነ ኦርቶዶክስ አላለቅስም። አበደን አላለቅስም።
"…የዐማራ ፋኖ ትግል በጥቂቱ በእኔ በኩል ያመጣውን ለውጥ በዚህ መልኩ ጽፌአለሁ። እናንተስ ምን ታዘባችሁ…? ሃኣ…?
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው…!