የሆነው እንዲህ ነው…
… ባለፈው ሰሞን ዐማራው ተራራው ሆዬ ድንገት ብድግ ይልላችሁና በወያኔ ህወሓት አፈር ከደቼ ሊበላ አፋፍ ላይ የደረሰውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከደረሰበት የሞት አፋፍ መንጭቆ በማውጣት ይታደገውና ሃገር ምድሩ ሁሉ ጉድ፣ ጉድ ይላል። ከዚያ ጠቅላያችንም ቅር እያለው ለፋኖና ለዐማራ ልዩ ኃይል ጥልቅ የምስጋና በተለቪጅን ቀርቦ ያቀርባል። ይኸነዜ አበዱኣ፣ አበዱ፣ አበዱ። እነወነግ ነሽ፣ እነወነግ ሸኔ፣ እነ አዪዪዜማ ሁላ አበዱልሃ።
… ተዚያልህ አቢቹ ፋርላማ ለስብሰባ ብሎ መጣልሃ። ያነዜ ታዲያ አቢቹ ሆዬ የዐማራ ልዩ ኃይልንና የፋኖን ተጋድሎ በፋልላማ ሽምጥጥ አድርጎ ማጣጣል። ይህን የሰማው ዐማራም ሄጵ አለልሃ። ጭራሽ አቢቹ በፋርላማ ውሎው የኦሮሚያ ፎሊስን አመስግኖ አረፈው። ጦዘልሃ ነገሩ። ከረረ።
… ይኸነዜ ብአዴን ሆዬ አውልቃ የጠላቸውን የአባቶቿን ሱሪ መታጠቅ፣ ነፍጡንም አውርዳ ማስታጠቅ፣ እያሳደደች ህወሓትን መወቅጡን ተያያዘችው። ይህን ሲያዩ አቡዱልሃ፣ አበዱልህ፣ ተመቀሌ እነ ጌታቾ ረዳ፣ ተአማሪካ እነ አሉላ ሰሎሞን፣ ተሸገር እን ታዬ ደንደአ፣ አበዱልህ። ተዚያ…
… ተዚያ ቀጠለልህና አጅሬ ብአዴን የዐማራ ልዩ ኃይል አሰለጥናለሁ ብሎ ማስታወቂያ ማውጣት። ዐማራ ሁሉ ግልብጥ ብሎ መመዝገብ። አበዱልሃ፣ እነ አዪዪዜማ ነሽ፣ እነ ሁሉም ኬኛ አበዱልሃ፣ ጨሱ፣ አጫጫሱልህ። አዴጳ ሆዬ የራስሽ ጉዳይ እምታመጪውን አያለሁ ብሎ እነ ሽመልስ አብዲሳን ራሱ አቢቹ በነበረበት የብልጥግና ስብሰባ ላይ ሁለት ቀን ሙሉ እነ አጋር እያዩ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርጎ ምን በማሰሰለ ይሄን ይሄን በሚያካክል በጠብደል የካድሬ ምላስ ጠብጥቦ፣ ጠብጥቦ፣ ይለቃቸውና ጭጭ ምጭጭም አድርጓቸው ዘራፍ እኔ የመይሳው ልጅ ብሎ እየፎከረ፣ እየሸለለ፣ እያቅራራ ይወጣልሃል።
… እናልህ ትናንት በታዬ በኩል፣ በአዲሱ በኩል ተንበጫበጩልህና ከዚያ ደግሞ በጅማ ተወላጇ በአባቷ ስልጤ በመሆኗ ብቻ ሹመት ሥልጣን የግሏ በሆነው በቀድሞው ሃዲግ በአሁን ብልጥ ግና የፓርቲ ሙሾ አውራጅ በአስለቃሽ አልቃሿ በክብርት ወሮ ሙፈሪያት በኩል ከች አሉልህና “ የክልል ልዩ ኃይል ኢ ሕገ መንግሥታዊ በመሆኑ ሊታሰብበት ይገባል” ብላ አደባባይ ወጣ እንድትበጠረቅ አያደርጓት መሰለህ። ትገርሚኛላችሁ ነገር እኮ ነው።
… አንድ ሚልዮን የሚጠጋውን የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ሆነው የተመረቁ የእናቷን ዘሮች ከጓዳ ሸሽጋ ሃገር አዳኙ የዐማራ ልዩ ኃይል በጎደሉበት ለመሙላት ገና ማስታወቂያ ሲያወጣ የምን መንበጫበጭ ነው በጌታ። ዐማራ ሲሆን ብቻ ኢዬዬ ማለቱ አዋጭ አይመስለኝ። ደስም አይልም። ሰው ምን ይለናል ማለትም አለበህ እኮ። አይደለም እንዴ?
… አይ አሳምነው ጽጌ፣ አይ ዶክቶር አምባቾ ምን አለበት አሁን ይኸነዜ ቀና ብላችሁ አብቹ የዐማራን ልዩ ኃይል ሲያመሰግን ብትሰሙት ኖሮ። ህወሓትን ድራሽ አባቷን ሲያጠፋው ብታዩ ኖሮ። የሀገር መከላከያው ራሱ ፋኖና ሚሊሻው የዐማራ ልዩ ኃይሉን “የነፍሴ አዳኝ” ሲለው ብታዩ፣ ብትመለከቱ ኖሮ። ሲቆጭ…
… በዚህ ጦማር ላይ ከአዪዪዜማ በቀር እስቲ ሌሎቻችሁ በጨዋ ደንብ ሃሳብ ስጡበት። የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በገፍ እየሰለጠነ የዐማራ ልዩ ኃይል የሞቱበትን ለመተካት ቢያሰለጥን ስህተቱ ምን ላይ ነው? ሽግር አለው እንዴ? ኣ