የራሳችሁን ስም አሁንም አሁንም ደጋግማችሁ ጥሩት። ይህን ያለማንም እርዳታ ማከናወን ትችላላችሁ። ብቻ ያለማቋረጥ ስማችሁን መጥራት ቀጥሎ በፍጥነት እየደጋናገማችሁ ስትጠሩ በመሃከሉ ምንም ሌላ ሃሳብ ወደ አዕምሮአቸሁ አይገባም። ስማችሁ ብቻ እየነጠረ ይሰማችሁ። ውስጣችሁ ገብቶ እየጮኸ ከእግር ጣታችችሁ እስከ ፀጉራችሁ ጫፋ እንዲሰማችሁ አድርጉት። ከዚህ በኃላ ወዲያው ትሰላቹና ይደክማችኋል። ሌላ ምንም ማምለጫ መንገድ ስለማይኖራችሁም እንቅልፍ ውስጥ መስመጥ ትጀምራላችሁ 😀
ይህን ዘዴ እናቶችን በደንብ ያውቁታል። ምክንያቱም ከጥንት ጀምሮ ሲተላለፍላቸው የመጣ የልጆቻቸውን ለማስተኛት ወይም እራሳቸውን ለመተኛት የሚጠቀሙበት ዘዴ በመሆኑ ነው። ይህን ዘዴ ታድያ ህያው የተመስጦ ዘዴ ብለው አይጠሩትም። የእነሱ > ብለው የሚጠሩት ህፃኑ ወዲህ ወዲያ እያለ ቢገላበጥም እናቱ ግን ተመሳሳዩን ነገር አሁንም እየደጋገመች ትዘምራለች። በዚህ ጊዜ ታድያ ህፃኑ 👶 ወደ ውስጥ ያመልጣል ወይም እንቅልፍ ይወስደዋል ማለት ነው። > ይላል ይህን ነገር ህፃኑ ቶሎ ይለምደዋል።
ልክ እሱ እንቅልፍ ሲወስደው እናት ስለምታቆም ነገሩ እሱን የማስተኛ ዘዴ እየሆነ ይመጣል። ሁኔታውን ቶሎ በመማሩም ሣያስበው በአፀፋው መልስ መስጠት ይጀምራል። ቀስ በቀስም ገና ሴትዬዋ አንድ ሁለት ከመፍዘዟ ድብን የለ እንቅልፍ ይወስዳል። 👏
ታድያ እንደናቶቻችን ብልህ እና ፈላስፋ
ከየት ይገኛል።