በጊዜ ላይ ያለህ ብቸኛው ሥልጣን መጠቀም ብቻ ነው፡፡ ጊዜን መቆጠብ ብሎ ነገር የለም፡፡... ለአንተ አዲስ ዓመት ማለት ... ትልቅ መጽሐፍ ሊሆን የሚችል 365 ገጽ ያለው ንጹህ ደብተር ተሰጠህ ማለት ነው፡፡ በዚህ ደብተር በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ይጠቅመኛል ያልኸውን ተግተህ ጻፍ፡፡ በጎም ሆነ መጥፎ መጻፍ ያንተ ድርሻ ነው፡፡ ባዶ ወረቀቱ ሁለቱንም ይቀበላል።
© ዳንኤል ክብረት
የተቀነጨበ
@Zerusoutlying
© ዳንኤል ክብረት
የተቀነጨበ
@Zerusoutlying