3 ጊዜ የሚተጣጠፈዉ ስልክ ➖
Huawei Mate XT
Huawei በአለማችን የመጀመሪያውን 3ጊዜ የሚታጠፍ ስልክ ለገበያ ያቀረበ ሲሆን።
የስልኩም 3 Screenዎች ሲዘረጉ 10.2 inches የሚሰፋ ሲሆን (~91.9% screen-to-body ratio) አለው።
ሁለቱ Screenዎች ብቻ ሲዘረጉ 7.9 inches ስፋት ሲኖረዉ እንደ Normal ስልክ ደም በአንዱ Screen ስትጠቀሙ 6.4 inches ይሰፋል።
ይሄም ስልክ 3ጊዜ ታጥፎ 12.8 mm ብቻ ነው የሚወፍረዉ።
3 ካሜራዎች ሲኖሩት 50 MP wide, 12MP periscope telephoto, እና 12MP ultrawide እናገኛለን።
ከ256GB እስከ 1TB አማራጭ እና 16GB RAM አለው።
5600mAh የBattery አቅም ያለው ሲሆን 66W wired እንዲሁም 50W ደሞ Wireless Charge ማድረግ ይችላል።
ባጠቃላይ ስልኩ 298g ይመዝናል።
ይሄም ስልክ $2,800 በብር ደሞ 333,000ብር በዛሬ ምንዛሬ ያወጣል።