Postlar filtri


Thomas Tilahun dan repost
ህዳር 03 2017 ዓ.ም
ከሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት የመጡ 11 ኛ ክፍል ተማሪዎች (group 10) ገንዘብ በማሰባሰብ በአዲስ አበባዎ ፒንክህውስ ጎብኝተውናል። የሳንፎርድ ትምህርትቤት ተማሪዎች ከአሁን በፊትም በተለያዩ ጊዜያት ደግፈውናል አሁንም ከጎናችሁ ነን ብለውናል። በታካሚ እናቶቻችን ተመርቀዋል፣ እኛም ድጋፍ ስለምታደርጉልን ከልብ እናመሰግናለን
ለበለጠ መረጃ በ0948060406
ከካንሰር ጋር በተያያዘ መረጃ 0988889805
ዌብሳይታችንን www.abcfonline.org ይጎብኙ.


Thomas Tilahun dan repost
What an incredible Saturday! During our weekly coffee ceremony, we were thrilled to host visitors from the USA who got to experience the work we’re so passionate about. It was a memorable day spent with our guests and the Alemfre family, making connections and celebrating community at our center. Thank you for the shared moments and support!

Every step counts in the fight against cancer.

If you would like to support us, please reach out to:

0948 06 04 06 Addis Ababa
0942 41 85 58 Gondar


BIRUK BIZ.L® dan repost
Panel Discussion.jpg
1.6Mb


Thomas Tilahun dan repost
እህታችን ወ/ሮ ፋጡማ ለገሰ ሁሌም እንደምታደርገው አሁንም በአዲስ አበባው ፒንክሀውስ በመምጣት ታካሚዎቻችን በመጎብኝት አብራን ጥሩ ጊዜን አሳልፋለች፣የተለያዩ አስቤዛዎችንም አበርክታልናለች።ለምታደርጊው መልካም ተግባር ሁሉ በታካሚዎቻችን ስም ከልብ እናመሰግንሻለን።

የበጎ ፈቃድ የድጋፍ አባል ለመሆን በዚ አደራሻ ይደውሉ ~0948060406 USA 7703284341
www.abcfonline.org




አለምፍሬ ፒንክሃውስ ካንሰር ፋውንዴሽን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የመስቀል በዓል እንዲሆን ይመኛል። መልካም በዓል
www.abcfonline.org
#meskel


Thomas Tilahun dan repost
አለም ፍሬ ፒንክሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን አገር ውስጥ እና ከአገሮች ውጪ ላላችሁ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እና ደጋፊዎቻችን እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ።ድርጅታችንን ለመደገፍ እያሳያችሁ ባለው መልካም ተግባር በታካሚዎቻችን ስም ከልብ እናመሰግናቹኋለን። መልካም መውሊድ www.abcfonline.org


Thomas Tilahun dan repost
ድርጅታችን አለምፍሬ ፒንክሀውስ ካንሰር ፋውንዴሽን በቋሚነት ለመደገፍ የድጋፍ አባልነት ምዝገባ ቅዳሜ ነሐሴ 25 2016 ዓ.ም በፒንክሀውስ ስለምናስጀምር በቦታው እንድትገኙ በታካሚዎቻችን ስም ተጋብዛችኋል። www.abcfonline.org


Thomas Tilahun dan repost
የቅዳሜ ቆይታችን እና ጎብኚዎቻችን፡ ነሐሴ 11 2016 ዓ.ም

ዛሬ እንደተለመደው ከታካሚዎቻችን ጋር እና ከአዳዲስ ጠያቂዎቻችን ጋር ጥሩ ጊዜን አሳልፈናል። ከጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች ህብረት እና በበጎፍቃድ ኬብሮን ደረጀ አማካኚነት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ተማሪዎች የተለያዩ አስቤዛዎችን ይዘው በመምጣት ታካሚዎቻችን ጠይቀዋል።

ታካሚዎቻችን በመንፈስ ጠንካራ በመሆን ክትትላቸውን ባለማቋረጥ ሙሉ በሙሉ ጤናም መሆን እንደሚችሉ የድርጅቱ አምባሳደር አቶ እስክንድር ላቀው ንግግር አድርገዋል።

ዘወትር ቅዳሜ በምናደርገው ፕሮግራማችን ላይ የተለያዩ አስቤዛዎችን ይዛችሁ በመምጣት አብራችሁን እንድታሳልፉ ተጋብዛችኋል።

ከጥቁር አንበሳ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች ህብረት እና በጎ ፈቃድ የሆናችሁ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስለ ጎበኛችሁ በታካሚዎቻችን ስም እጅግ አድርገን እናመሰግናችኋለን።

የበጎ ፈቃድ የድጋፍ አባል ለመሆን በዚ አደራሻ ይደውሉ  +251942418558  ወይም ~0940060406 USA 7703284341 አለምፍሬ ፒንክሃውስ ካንሰር ፋውዴሽ አድራሻ በአዲስ አበባ  በየካ ክፍለ ከተማ መገናኛ ወርዳ 05 ወጣት ማዕከል አካባቢ ይገኛል
www.abcfonline.org


Thomas Tilahun dan repost

10 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

204

obunachilar
Kanal statistikasi
Kanalda mashhur