#JobVacancy : የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከላይ በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ላይ በቋሚነት ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት በስራ ሰዓት ሳር ቤት በሚገኘዎ የባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር መመዝገብ ትችላላችሁ።
@ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት👇
🔥@abdijobs 🔥@abdijobs
🔥@abdijobs 🔥@abdijobs