#JobVacancy
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በስሩ ላሉ ተቋማት ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚ ቅጥር ማሰራት ይፈልጋል። ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት(8/06/2014 ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል።
ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት👇
🔥
@abdijobs 🔥
@abdijobs🔥
@abdijobs 🔥
@abdijobs