#የፈተና_ጥሪ ❗️
⚡️የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ታህሳስ 24/2014 አውጥቶ በነበረው የቅጥር ማስታወቂያ በሲስተም ሶፍትዌር፣ ሲግናል አናሊስት፣ ሃርድዌር ዴቨሎፐር፣ ቴክኖሎጂ አናሊስት ፣ አርኤፍ/ማይሮዌቭ፣ ቴሌኮም ኢንጂነር፣ ሲስተም ኢንጂነር፣ ኮሚዩኒኬሽን እና ሲግናል ፕሮሰሲንግ የስራ መደብ ለመቀጠር ካመለከቱ አመልካቾች መካከል ለፈተና ብቁ ሆናችሁ የተገኛችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ በአስተዳደሩ ድህረ-ገፅ https://www.insa.gov.et/ ያለ እና አጭር የፅሑፍ መልዕክት በተንቀሳቃሽ ስልኮቻችሁ የደረሳችሁ አመልካቾች ለፈተና በበተቀመጠዉ ቀን እንድትገኙ እንገልጻለን።
#ማሳሰቢያ
⚡️ለፈተና ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ እና የኮቪድ ፕሮቶኮል በጠበቀ መልኩ እንድትገኙ እያሳሰብን በፈተና ሰአት ስልክ (ሞባይል) ይዞ መገኘት የማይቻል መሆኑን አንገልፃለን።
⚡️የአጭር የጽሁፍ መልእክት ያልደረሳችሁ ሆኖም ስም ዝርዝራቸሁ ባመለከታችሁት የስራ መደብ ላይ ያለ ተወዳዳሪዎች የፈተና ቀኑ እሁድ መጋቢት 11/2014 መሆኑን አዉቃችሁ በእለቱ እንድትገኙ እናሳስባለን።
ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት👇
🔥@abdijobs 🔥@abdijobs